Kishore Kumar Hits

Esubalew Yetayew - Yetm Yimechengal (Bicha Anchi Nurilingi) lyrics

Artist: Esubalew Yetayew

album: Tertaye


ወዬ
ወይ ወዬ
ወዬ
ብቻ አንቺ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ኑሪልኝ እንጂ
ብቻ አንቺ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ኑሪልኝ እንጂ
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
ወዬ
ወይ ወዬ
ውብ ባይሆን ስፍራው ለአይን ባያምር
ካለሽ ይደምቃል (ካለሽ ይደምቃል)
ከፍ ያለ ቦታ አንቺ ከሌለሽ አንሶ ዝቅ ይላል (አንሶ ዝቅ ይላል)
ሳትኖሪ ቀርተሽ ደስታም ደስ አይለው ደርሶ ይከፋል
አንቺ ግን ካለሽ መጨነቅ እንኳን ጨንቆት ይሞታል
ባሻሽ ቦታ ላይ ብትወስጂኝ የትም ብትወስጂኝ የትም
ኖረሽ ደስታ እንጂ ከፍቶኝ አያውቅም
ከፍቶኝ አያውቅም
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
ወዬ
ወይ ወዬ
ወዬ
ወዬ
ወይ ወዬ
ወዬ
ብቻ አንቺ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ኑሪልኝ እንጂ
ብቻ አንቺ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ኑሪልኝ እንጂ
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
ወዬ
ወይ ወዬ
ወዬ
አግኝቶሽ ማነው በዋዛ ካንቺ መለየት ሚፈልግ (መለየት ሚፈልግ)
ጨዋታ ለዛ ቁም ነገርሽን አርጎት ሚወደድ
(አርጎት ሚወደድ)
ላለመደሰት የማለ ካለ ፊትሽ ያስታል
የቃልሽ ማማር ሁሌ ካንቺ ጋር መሆን ያስመኛል
ባሻሽ ቦታ ላይ ብትወስጂኝ የትም
ብትወስጂኝ የትም
ኖረሽ ደስታ እንጂ ከፍቶኝ አያውቅም
ከፍቶኝ አያውቅም
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
ወዬ
ወይ ወዬ
ወዬ
የትም ይመቸኛል የትም
የትም ይመቸኛል የትም
ወዬ
ወይ ወዬ
ወዬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists