Kishore Kumar Hits

Esubalew Yetayew - Godana Mulu lyrics

Artist: Esubalew Yetayew

album: Tertaye


ተመርጦ ለንግስ እንደበቃ
የስቃይ ሎሌነት አበቃ
በፍቅር ነገስኩኝ
ፅልመቴን እረገጥኩኝ
ሆንሽልኝ ብርታቴ
የእናት ቃል እውነቴ
ጎዳና ሙሉ አለም
ጎዳና ሙሉ ደስታ
ጎዳና ሙሉ ፌሽታ
ጎዳናው ግራ ቀኝ አንቺን ይዤ ሳለፋ
ተሞላልኝ በተስፋ
መላው እኔነቴን አጠረኝ
ስም አልባ ደስታ ከበበኝ
መላው እኔነቴን አጠረኝ
ስም አልባ ደስታ ከበበኝ
አሮጌውን አድሰሻል
የእድሜን ጀንበር አንግተሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ
መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ
ተመርጦ ለንግስ እንደበቃ
የስቃይ ሎሌነት አበቃ
በፍቅር ነገስኩኝ
ፅልመቴን እረገጥኩኝ
ሆንሽልኝ ብርታቴ
የእናት ቃል እውነቴ
ጎዳና ሙሉ ሲሳይ
ጎዳናው በረከት አድርጎሽ ምክንያት
ጎዳናው የኔ አለም እንደ አዲስ ተሳለ
ትላንት ዛሬ የታለ
በፍቅርሽ ያለፈው ተረሳ
የመኖር ጉጉቴ ተነሳ
በፍቅርሽ ያለፈው ተረሳ
የመኖር ጉጉቴ ተነሳ
አሮጌውን አድሰሻል
የእድሜን ጀንበር አንግተሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ
መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ
መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ
መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል
መወደድ ያንስሻል መወደስ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists