Esubalew Yetayew - Zefen Mamokiya Aydelem lyrics
Artist:
Esubalew Yetayew
album: Tertaye
ዘፈን ማሞቂያ ወድሻለው ማለቴ
ሳልጠራሽ ውዬ አላድርም በቀን ውስጥ ሶስት አራቴ
እረኔስ ወድሻለው
ንግግሬ ላይ እንኩዋን መች ዘንግቼሽ አውቃለው
እረኔስ ወድሻለው
ንግግሬ ላይ እንኩዋን መች ለይቼሽ አውቃለው
♪
እንዳይፈታ ክር ሆኖ ፍቅርሽ ይህ ልቤን አስሩአል
ያደኩበት ነው ስምሽ ካካሌ ከሁሉ ሰ
ልተውሽ ብልም አልችልም ቀኜ ትርሳኝ ብያለው
ምን ባላደርግ ምን ባይጠቅምሽ እወድሻለው
ቢወራ ያልቃል ወይ የኔ አለም ያለሽ ክብር ሞገስ
አንደምታው ብዙ ነው የኔ አለም ታሪክስ ቢወደስ
ካንጀት ከልቤ ነው እናቴ ሃገሬ ማለቴ
ለማስመሰል ብጥር ይፍረደኝ ሚያውቀኝ ልጅነቴ
ሃገሬ እህህ እናቴ ሃገሬ እህህ እምዬ
ሃገሬ እህህ እናቴ ሃገሬ እህህ እምዬ
♪
ዘፈን ማሞቂያ ወድሻለው ማለቴ
ሳልጠራሽ ውዬ አላድርም በቀን ውስጥ ሶስት አራቴ
እረኔስ ወድሻለው
ንግግሬ ላይ እንኩዋን መች ዘንግቼሽ አውቃለው
እረኔስ ወድሻለው
ንግግሬ ላይ እንኩዋን መች ለይቼሽ አውቃለው
ለምለም ለምለሙን የረገትኩበት ይህ እግሬ ይፈርዳል
እርቄስ ብሄድ እናትነትሽ እንዴት ይካዳል
አንቺን አንቺን ነው ሌላ አንድም አያቅ ሁሉ ነገሬ
የመውደዴ ልክ የፍቅሬ ጥጉ ይለያል የኔ
ቢወራ ያልቃል ወይ የኔ አለም ያለሽ ክብር ሞገስ
አንደምታው ብዙ ነው የኔ አለም ታሪክስ ቢወደስ
ካንጀት ከልቤ ነው እናቴ ሃገሬ ማለቴ
ለማስመሰል ብጥር ይፍረደኝ ሚያውቀኝ ልጅነቴ
ሃገሬ እህህ እናቴ ሃገሬ እህህ እምዬ
ሃገሬ እህህ እናቴ ሃገሬ እህህ እምዬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist