Kishore Kumar Hits

Esubalew Yetayew - Samnat lyrics

Artist: Esubalew Yetayew

album: Tertaye


ምን ሆነ ነው የከፋህ ይላሉ
ምን ሆነ ነው የተጨነክ ይላሉ
ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ
አላዩም ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ
አላዩም
ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ
አላዩም ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ
አላዩም
ህልም ቅዠት የውሸት መስሎኝ
መሄድዋን ማመን ተስኖኝ
ሳውቀዉ ነው እንደ ማልነቃ
የገባኝ መሄድ መራቅዋ
ገልጻ ሳትነግረኝ ጥፋቴን
አውጥታ ጣለችው እምነቴን
ለሰሚም ግራ ነው የሱዋ
ሳምናት ነው የከዳኝ ልብዋ
ግልግል ያውቃል አውቃለው
ያልደረሰበት ችግር
በራስ ሲደርስ ነው እንጂ
አሳር የሚያሳይ ፍቅር
ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት
ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት
ስወዳት ነው የሄደች ስወዳት
ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት
ሰዉ አምኜ መከዳቴ
የራሴ ሰውን ማጣቴ
ሆኖብኝ እዳ ዱብዳ
ብታሳየኝ የውነት እዳ
ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት
ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት
ስወዳት ነው የሄደች ስወዳት
ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት
ሳምናት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists