Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Alanch Alnom lyrics

Artist: Tibebu Workyie

album: Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music)


ቆይ እኔ አይደለሁም ባላምበረክካት
እንደኮራች አይሆን ልክ ባላስገባት
ያልኩት ዉሸቴን ነዉ አሁን አላመርም
ራሴን እያታለልኩ ከእንግዲህስ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
በአይኔ ሽንፈቴን አይቼ
አልረታም በሚል ለልቤ ምዋሸዉ
ከራስ አረ ወዴት ወዴት
ወዴት ይደበቃል የት ነዉ የሚሸሸዉ
እኔ የቀመስኩት በቃኘ የእስካሁኑ
እልሄ ይቅርብኝ ለሷ
በቃኝ እጅ አልሰጥም ብዬ
አጉል መንከራተት መጎዳት ነዉ ትርፉ
እልህ ይብቃኝ ከእንግዲህማ
ብታገልም አልቻልኩማ
ምን አለፋሽ ይሁን ባፍር
ራሴን ስዋሽ እኔ አልኑር
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ቆይ እኔ አይደለሁም ባላምበረክካት
እንደኮራች አይሆን ልክ ባላስገባት
ያልኩት ዉሸቴን ነዉ አሁን አላመርም
ራሴን እያታለልኩ ከእንግዲህስ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
እኔ ቆይ ላሳያት ብዬ
ሰዉ ላይታዘበብ ማስመሰል ደክሞኛል
ጓዳ ብቻዬን ገብቼ
በሬን እየዘጋሁ ማልቀስ ሰልችቶኛል
ጥርሴም መልሼ ብታገል
ያኔ ብንገዳገድ ጥለሽኛል
በቃኝ እራሴም አልዋሽም
የጀግና ጀግና ነሽ አንበርክከሽኛል
ሁሌ እራሴን ባታልልም
ከአሁን ወዲህ ግን አልችልም
አፈቀርኩሽ ፍቅሬ አኖርሽኝ
ከአንቺ ዉጭ በቃ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም
ያላንቺ አልኖርም አልኖርም
ከእንግዲህስ ያላንቺ አልኖርም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists