Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Anchima lyrics

Artist: Tibebu Workyie

album: Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music)


ካንቺ ባላገኝ የልጅ ፍሬ
አልቀይርሽም በሠው እኔ
ሚዛን ደፋቶአል ፍቅሬ አሂሂ
ካንቺ ባላገኝ የልጅ ፍሬ
አልቀይርሽም በሠው እኔ
ሚዛን ደፋቶአል ፍቅሬ አሂሂ
አንቺማ ካብራክሽ ከፋለሽ
አንቺማ ልጅ ስላልሠጠሽኝ
አንቺማ ካንቺ ሌላ እንዴት
አንቺማ ሁሌ እንደምመኘው
አንቺማ ባላይ አይኔን በአይኔ
አንቺማ ከምንም በላይ ነሽ
አንቺማ አንቺ ማለት ለኔ
ልጅ ስላጣን አንከፋ
ፈጣሪ ነው የኛ ተስፋ
እሱ ካለው ይሠጠናል
ፋቅራችን ይበልጥብናል
ልጅ ስላጣን አንከፋ
ፈጣሪ ነው የኛ ተስፋ
እሱ ካለው ይሠጠናል
ፋቅራችን ይበልጥብናል
ካንቺ ባላገኝ የልጅ ፍሬ
አልቀይርሽም በሠው እኔ
ሚዛን ደፋቶአል ፍቅሬ አሂሂ
ካንቺ ባላገኝ የልጅ ፍሬ
አልቀይርሽም በሠው እኔ
ሚዛን ደፋቶአል ፍቅሬ አሂሂ
አንቺማ እድሜዋን በሙሉ
አንቺማ አምላክዋን ለምና
አንቺማ ልጅ ወልዳ ስማለመች
አንቺማ ሳራም በስተርጅና
አንቺማ ደሞም ባይወልዱት
አንቺማ ከፈጠረው ባርኮ
አንቺማ ያሳደጉትም ልጅ
አንቺማ ያው ነው የራስኮ
ፋሬም ባናይ ባንታደል
ስማችን ለምን ይጉደል
ፅናት እምነት ፋቅር ካለን
አብረን መኖር እንችላለን
ፋሬም ባናይ ባንታደል
ስማችን ለምን ይጉደል
ፅናት እምነት ፋቅር ካለን
አብረን መኖር እንችላለን
ፋሬም ባናይ ባንታደል
ስማችን ለምን ይጉደል
ፅናት እምነት ፋቅር ካለን
አብረን መኖር እንችላለን
ፋሬም ባናይ ባንታደል
ስማችን ለምን ይጉደል
ፅናት እምነት ፋቅር ካለን
አብረን መኖር እንችላለን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists