ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ምን በወጣኝ ብዬ አረ ምን በወጣኝ
ምን ጐደለኝ ብዬ ፍቅርሽ እያረካኝ
ሰዉ ልፈልግ ብዬ ጸጸት የሚቀጣኝ
ሲያልፍም አይነካኝ
ምን በወጣኝ ብዬ አረ ምን በወጣኝ
ምን ጐደለኝ ብዬ ፍቅርሽ እያረካኝ
ሰዉ ልፈልግ ብዬ ጸጸት የሚቀጣኝ
ሲያልፍም አይነካኝ
ሁሉን የተመኘ አንዱን አያገኝም
በቂ ነሽ ለነብሴ ሌላ እኔ አልመኝም
ለስሜት እንቁዬን ስጥል አልገኝም
በእጄ የያዝኩትን አሂሂ ስጥል አልገኝም
ምን በወጣኝ ብላ ለማይሆን ወስና
ነፍሴ ምትመራዉ በእንቅጥቅጥ ጐዳና
ከአንቺ ምን አጣሁኝ ምን አነሰኝና
ከአንቺ ምን አጣሁኝ አሂ ምን አነሰኝና
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
(ለምን ብዬ) የካብኩትን
(ለምን ብዬ) አፈርሳለዉ
(ለምን ብዬ) ሁሉን ከአንቺ
(ለምን ብዬ) እያገኘዉ
(ለምን ብዬ) ዉጪ ዉጨ
(ለምን ብዬ) ልዋል ብዬ
(ለምን ብዬ) ይቆሽሻል ሂሊናዬ
ምን በወጣኝ ብዬ አረ ምን በወጣኝ
ምን ጐደለኝ ብዬ ፍቅርሽ እያረካኝ
ሰዉ ልፈልግ ብዬ ጸጸት የሚቀጣኝ
ሲያልፍም አይነካኝ
ምን በወጣኝ ብዬ አረ ምን በወጣኝ
ምን ጐደለኝ ብዬ ፍቅርሽ እያረካኝ
ሰዉ ልፈልግ ብዬ ጸጸት የሚቀጣኝ
ሲያልፍም አይነካኝ
የሚሻል ካገኘዉ ለምነ አልፈልግም
ብዬ የያዝትን አልሻም ላወድምም
ሰዶ ለማሳደድ አስሩን አልይዝም
በጉጉት ባክኜ አሂ እድሜዬን አልፈጅም
ሌላዉ ሳያስመነኝ በዚ ሀብት ይቆየኝ
የጀመርኩት ፍቅር ዳር እስኪደርስልኝ
በእጄ የያዝኩትን እሱን ይባርክልኝ
እስኪ የአንቺን ፍቅር አሂ ለፍሬ ያብቃልኝ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
ለምን ብዬ
(ለምን ብዬ) የካብኩትን
(ለምን ብዬ) አፈርሳለዉ
(ለምን ብዬ) ሁሉን ከአንቺ
(ለምን ብዬ) እያገኘዉ
(ለምን ብዬ) ዉጪ ዉጨ
(ለምን ብዬ) ልዋል ብዬ
(ለምን ብዬ) ይቆሽሻል ሂሊናዬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist