Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Min Arekushe lyrics

Artist: Tibebu Workyie

album: Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music)


አይ አረ እኔስ
አይ አረ እኔስ
አይ አረ እኔስ
በጣም ይገርመኛል ይደንቀኛል ፍቅሯ
ይሄን ያህል ጊዜ ከኔ ጋ መኖሯሯ
አብረን ላሳለፍነዉ ብዙ ጊዜ
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት

እኔን እኔን በማለት አሀሀ
ፍቅሬን እንደ ራሷ አርጋ አይ አይ አይ
የማይታይ ድካሜን አሀሀ
ገበናዬን ሸሽጋ ምን ይሆን የሷ ሞራል
ለኔ ስትኖርልኝ ደልቶ ሳይደላት
እኔ ይህን ያህል ምን አረኩላት
ለኔ ስትኖርልኝ ደልቶ ሳይደላት
እኔ ይህን ያህል ምን አረኩላት
ምን አረኩላት ምን አረኩላት
ምን አረኩላት ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት

በጣም ይገርመኛል ይደንቀኛል ፍቅሯ
ይሄን ያህል ጊዜ ከኔ ጋ መኖሯሯ
አብረን ላሳለፍነዉ ብዙ ጊዜ
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት

አመሌ ነዉ እንዳል አሀሀ
ወይም ያለኝን አይታ አይ አይ አይአይ
እንዲህ የምትሆንልኝ አሀሀ
የራሷን ኑሮ ትታ ከኔ እስኪ ምን አግኝታ
እሱ ይስጣት እንጂ ፍቅሬ እንንልፋ
እኔ ይህን ያህል ምን አረኩላት
እሱ ይስጣት እንጂ ፍቅሬ እንንልፋ
እኔ ይህን ያህል ምን አረኩላት
ምን አረኩላት ምን አረኩላት
ምን አረኩላት ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት
እኔ ምን አረኩላት እኔ ምን አረኩላት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists