Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Mayayie lyrics

Artist: Tibebu Workyie

album: Ne-Geste Saba


ታስግር እስከ አድማስ ወዲያ እስካሻት
አለቃ ናት ማያዬ የህዋሴ ንግስት
ታስግር እስከ አድማስ ወዲያ እስካሻት
አለቃ ናት ማያዬ የህዋሴ ንግስት

ትይ ታዳርስ ማያዬ ያሻትን (ማያዬ ማያዬ)
ትይ ያዝላት የአይን ጉድፉን (ማያዬ ማያዬ)
አያዉካት ማእበልም ንፋስ (ማያዬ ማያዬ)
ነጩም ባህር መችም አይደፍርስ (ማያዬ ማያዬ)

ታስግር እስከ አድማስ ወዲያ እስካሻት
አለቃ ናት ማያዬ የህዋሴ ንግስት
ታስግር እስከ አድማስ ወዲያ እስካሻት
አለቃ ናት ማያዬ የህዋሴ ንግስት

ጥቁሯን ዕንቁ የአይኔን ብሌን (ማያዬ ማያዬ)
በሷ አትምጡ አትንኳት ይሁን (ማያዬ ማያዬ)
ከሚዋጋዉ ከጨረር ፍላፃ (ማያዬ ማያዬ)
ይያዝላት ከዚ ሁሉ ትንፃ (ማያዬ ማያዬ)

ማያዬ ማያዬ ማያዬ
ማያዬ ማያዬ ማያዬ
ማያዬ ማያዬ ማያዬ
ማያዬ ማያዬ ማያዬ
ማያዬ ማያዬ ማያዬ
ማያዬ ማያዬ ማያዬ
ማያዬ ናት ለኔ ብርሃን (ማያዬ ማያዬ)
ማመኛዬ ጎሄ መቅደዱን (ማያዬ ማያዬ)
ከሚዋጋዉ ከጨረር ፍላፃ (ማያዬ ማያዬ)
ይያዝላት ከዚ ሁሉ ትንፃ (ማያዬ ማያዬ)

ማያዬ
ማያዬ
ማያዬ
ማያዬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists