Kishore Kumar Hits

Jacky Gosee - Amnalew lyrics

Artist: Jacky Gosee

album: Balambaras


ቀኑ መሽቶ ነጋልኝ ሳስብሽ አንቺን
ምን ባደርግ ይሆን ይሆን ማገኘው ሰላሜን
ወይ አላገኘውሽ ወይ አላጣውሽ
ባትኖሪም ከጎኔ
ጎዳኝ ፍቅርሽ ጎዳኝ ፍቅርሽ
እዘኝልኝ ባክሽ
ተራራውን ባልንድ ባልንድ ባላፈርሰው ችዬ
ምን ያልሆንኩት አለ አንቺን አገኝ ብዬ
አምናለው አይወድቅም በከንቱ ድካሜ
አጥቼሽ አልኖርም አጥቼሽ አልኖርም ሠርጸሻል በደሜ
አምናለው ደግሞም አምኛለው
ቀጣኝ እንጂ ፍቅርሽ እኔ እኔ እኔ አገኝሻለው
አምናለዉ ደግሞም አምኛለው ከምወድሽ በላይ
ገና ገና ገና ወድሻለው
ቀኑ መሽቶ ነጋልኝ ሳስብሽ አንቺን
ምን ባደርግ ይሆን ይሆን ማገኘው ሰላሜን
ወይ አላገኘውሽ ወይ አላጣውሽ
ባትኖሪም ከጎኔ
ጎዳኝ ፍቅርሽ ጎዳኝ ፍቅርሽ
እዘኝልኝ ባክሽ
ዛሬም ሐያል ፍቅር አለሽ በልቤ ላይ
አንቺው እራስሽን ከምቶጂው በላይ
ከራስ በላይ ንፋስ አንደሆነ ባውቅም
እራሴን አንዳንቺ እራሴን አንዳንቺ ወድጄው አላውቅም
አምናለው ደግሞም አምኛለው
ቀጣኝ እንጂ ፍቅርሽ እኔ እኔ እኔ አገኝሻለው
አምናለዉ ደግሞም አምኛለው ከምወድሽ በላይ
ገና ገና ገና ወድሻለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists