ለእንቅፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
እንባ አይሰስት ለሀዘኔ በደስታዬ ቀን ከጎኔ
ለእንቅፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
እንደ ወዳጅ እንደ ሀገር ሰው ማነው የልብ የሚያደርሰው
♪
እንኳንስ ለእምዬ ልጅ ለወንድም ደምስ ለእህቴ
አክብሮኝ ለመጣ ባዳም ወግ አለኝ ቤቱ ነው ቤቴ
ቢቆጠር ቢመዘዝ ሀረግ ቢነገር ውል ተተርትሮ
የዛሬው ማንነታችን ካንድ አባት ይሆናል ዞሮ
በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ
(በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ)
ከየት ነህ ቢሉኝ የማን ነህ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ
(ከየት ነሽ ቢሉኝ የማን ነሽ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
♪
ለመከፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
እንደ ወዳጅ እንደ ሀገር ሰው ማነው የልብ የሚያደርሰው
♪
ሀገሬ እምዬ ብዬ አምኛት ስሟን ስጠራ
በወንድም በህቴ ምድር ግድ ነው ቤቴን ልሰራ
ያፀናን ፈሪሀ እግዝአብሄር ያቆየን አንድነታችን
ለነካን የማንመለስ ፍቅር ነን እርስ በርሳችን
በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ
(በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ)
ከየት ነህ ቢሉኝ የማን ነህ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ
(ከየት ነሽ ቢሉኝ የማን ነሽ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ያገር ልጅ ቀን እስኪመጣ በስደት ባህር ቢሻገር
ያለቅሳል ሰንደቁን ለብሶ ሲናፍቅ ያገሩን አፈር
ሰው አቶ የራሱን ወገን ከመኖር በሰው ሀገር
ትላንትም እንዳስከበረኝ ይቅበረኝ ያገሬ አፈር
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist