Bisrat Surafel - Weynye lyrics
Artist:
Bisrat Surafel
album: Kal Bekal
ተገኘች ከላይ እንደ መና ወይንዬ በቁንጅና
አድናቆት ብቻ አይበቃሽም ቆንጆ ነሽ አልተዉሽም
ኣኽ.አይንሽን ለጥቅሻ
ኣኽ.ከንፈርሽን ለቅምሻ
ኣኽ.አየሁት በስስት.(ኣኽ) መንገዴን እስክስት.(ኣኽኽኽ)
ኣኽ.ዉብ አርጎ ቢሰራሽ. (እኽ) ፈጣሪ ባምሳሉ.(እኽ)
ተወዛወዘልሽ.(እኽ) ያየሽ ሳር ቅጠሉ.(እኽኽኽ...)
ሰዉ አለኝ አምላኬ ከሰዉም የክት.(እኽ. እኽኽ.እኽ.እኽ)
ተቀምጠሽ ብርሃን ቆመሽ መስታወት...
ስከተልሽ አንቺን ከልብሽ ስጠጋ...
ታፈርኩኝ በፍቅርሽ እንደ ባለ ፀጋ...
ይሄ ሆነ ችግር ከኔ
የልቤን ሰዉ አርጎት ጎኔ
የኔ አረጋት የኔ ብቻ
ወይኗ የኔ እኔም የሷ ብቻ
ወይንዬ ወይኗ ነይ ወይንዬ ወይኗ ነይ
ወይንዬ ወይኗ ነይ ወይንዬ ወይኗ ነይ
ወይንዬ ወይኗ ነይ ወይንዬ ወይኗ ነይ
ወይንዬ ወይኗ ነይ ወይንዬ ወይኗ ነይ
ኣኽ.አይንሽን ለጥቅሻ
ኣኽ.ከንፈርሽን ለቅምሻ
ኣኽ.አየሁት በስስት.(ኣኽ) መንገዴን እስክስት.(ኣኽኽኽ)
ኣኽ.ዉብ አርጎ ቢሰራሽ. (እኽ) ፈጣሪ ባምሳሉ.(እኽ)
ተወዛወዘልሽ.(እኽ) ያየሽ ሳር ቅጠሉ.(እኽኽኽ...)
ከዚህ በኋላ ያለዉን እራሳችሁ ጨርሱት
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist