Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Lebe [Remastered] lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Tasfelgegnaleh [Remastered]


ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ
ያልከፈለ ገና አለው ውለታ
እኔ አንድዬን ስለምነው
ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው
ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ
ያልከፈለ ገና አለው ውለታ
እኔ አንድዬን ስለምነው
ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው
ገና በማለዳው ፈክታ ሳለች ጀምበር
ጨላልሞበት አይኔ ለማየት ስቸገር
ከልብህ አብርቶ የፍቅር ፀሀዩን
ሳልታይ አየኸኝ ውዴ ፍቅሬ ሆይ
ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ
ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ
ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ
ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ
እኔ ምፈልገው ይሄን ነው
ይሄን ነው ይሄን ነው
ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው
ብዬ ነው ብዬ ነው
ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው
ብዬ ነው ብዬ ነው
ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ
ያልከፈለ ገና አለው ውለታ
እኔ አንድዬን ስለምነው
ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው
ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ
ያልከፈለ ገና አለው ውለታ
እኔ አንድዬን ስለምነው
ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው
ያንተን መልካምነት በቃላት ዘርዝሬ
መጨረስ አልችልም ባፌ ተናግሬ
ውለታህን ቆጥሮ የሰማይ ንጉሡ
እኔ አቅም የለኝም ይክፈልልኝ እሱ
ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ
ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ
ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ
ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ
እኔ ምፈልገው ይሄን ነው
ይሄን ነው ይሄን ነው
ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው
ብዬ ነው ብዬ ነው
እኔ ምፈልገው ይሄን ነው
ይሄን ነው ይሄን ነው
ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው
ብዬ ነው ብዬ ነው
እኔ ምፈልገው ይሄን ነው
ይሄን ነው ይሄን ነው
ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው
ብዬ ነው ብዬ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists