Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Semay [Remastered] lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Tasfelgegnaleh [Remastered]


እስኪ ይሁን እንዳልከው ቢለውም ልቤን ቅር
እኔ እንዳልኩት ምንም አይሆን አይረጋም ያንተ ፍቅር
በል ሳምልኝ ያንተን ከንፈር ሳምልኝ ካልመጣህ
የማሎቅስህ ምንም አይደል እንዳላይ ሲጨንቅህ
ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ
ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ

በገናገና ይብስ እንዳይመጣ ይህን እንዳላጣ እላለሁ
ከፅፅትም እልና ጥቂቱን አብዝቼ አያለሁ
ቢለኝም ቅር ይህም እንዳይቀር አይረጋ ያንተ ፍቅር ቆሞ
ሳጣህ አዘግማለሁ ሳይህ እከፋለሁ ደግሞ
ልወቅስህ እልና የልቤን አውጥቼ
ደግሞ እተወዋለሁ ጭንቅህን አይቼ
ልወቅስህ እልና የልቤን አውጥቼ
ደግሞ እተወዋለሁ ጭንቅህን አይቼ
ከማይ ሲጨንቅህ ከማይ
ከማይ ይቀር የለወይ
ከማይ አንተ የኔ ሰማይ
ሰማይ ከፍቶህ እንዳላይ
ስማይ ቅርብ እየመሰለኝ
ሰማይ ልብህን ልነካ
ሰማይ እንደራሴው ጥላ
ስጠጋህ ትርቃለህ ለካ
ሰማይ በጨረቃ ሰማይ በጀንበር
ሰማይ ያው ሩቅ ነው ሰማይ ያንተ ፍቅር
ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ
ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ

እስኪ ይሁን እንዳልከው ቢለውም ልቤን ቅር
እኔ እንዳልኩት ምንም አይሆን አይረጋም ያንተ ፍቅር
በል ሳምልኝ ያንተን ከንፈር ሳምልኝ ካልመጣህ
የማልወቅስህ ምንም አይደል እንዳላይ ሲጨንቅህ
ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ
ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ

እንዳላወቀ ሰምቶ እንዳልሟሸቀ እንዳልተጨነቀ ባንተ
ጠብቄ ጠብቄ ተቀበልኩህ ስቄ መተህ
እንዲህ ነውና የኔናአንተ ዜና ነገም እንደገና ፍቅሬ
የልቤን ቅሬታ ወጥኩት በዛምታ ዛሬ
ልወቅስህ ነበረ የልቤን አውጥቼ
ይብስ እንዳትርቀኝ ሳኩኝ ሁሉን ትቼ
ልወቅስህ ነበረ የልቤን አውጥቼ
ይብስ እንዳትርቀኝ ሳኩኝ ሁሉን ትቼ
ከማይ የፈራሁት ደርሶ ከማይ የካብኩትን ንጄ
ከማይ ሳገኝህ ልፅናና ልከፋ እኔው ላይ ፈርጄ
ሰማይ ደመናህን ጥለህ ሰማይ አልታይ ስትለኝ
ሰማይ እጨነቃለሁኝ ሰማይ ፍቅርህ እንዳይርቀኝ
ሰማይ በጨረቃ ሰማይ በጀምበር
ሰማይ ያው ሩቅ ነው ሰማይ ያንተ ፍቅር
ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ
ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists