Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Semeh Aydelem [Remastered] lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Tasfelgegnaleh [Remastered]


አዎ ስምህ አይደለም
ወይ ያለህ ሀብት አንተን ያለኝ
አዎ ስብዕናህ ነዉ
ውስጥ ውበትህ ቀድሞ የጣለኝ
ልቤ ለሚያምነው ለእዉነት ፍቅር ስጥር
ካንተ ሳገኘው የውስጤን ምኞት ሐቁን
ተሸነፍ አልኩት ልቤን ተከፈት ዓይኔን
የፍቅርህን ዜማ ብሰማ ማልጠግበው
ኑርበት ዘላለም ሳይቀየር ቃናህ
ሁሌም እንዳደምጠዉ ሐሴት ካለዉ ፍቅርህ
ልቤ ያለመዉን ፍቅሬን አግኝቼው
ላየው ስናፍቅ ዎውኦው
አልኩህ የልቤ ወርቅ ዬይዬአ
አዎ ስምህ አይደለም
ወይ ያለህ ሀብት አንተን ያለኝ
አዎ ስብዕናህ ነዉ
ዝናህ ሳይረታኝ ገንዘብህን ሳልል ስኖር
ልቤ ለሚያምነው ለእዉነት ፍቅር ስጥር
ካንተ ሳገኘው የውስጤን ምኞት ሐቁን
ተሸነፍ አልኩት ልቤን ተከፈት ዓይኔን
እንከን አልታየኝም ንፁህ ነው ፍቅርህ
ምኞቴ ሞልቶ ሳይ ያንተኑ መውደድ
ምንም ሳላቅማማ ፈጥኜ አፈቀርኩህ
ልቤ ያለመውን ፍቅሬን አግኝቼው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists