Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Atasferaragn [Remastered] lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Tasfelgegnaleh [Remastered]


የምለምን ወድጄ ወድጄ ፍቅሬ እንጂ
አቲድ የምል ወድጄ ወድጄ አፍቅሬ እንጂ
አንተን ካጣው መሮርም አልችልም
ነብሴ በጅ ያለች ይመስል
ምነው ይሄን ያል
ምነው ይሄን ያል
ምነው ይሄን ያልዴ
ምነው ይሄን ያል

ልቤ እንደሚያፈቅር
አውቃለው አልክድም
ባንተላይ ጨክኖ አንጀቴ ባይቆርጥም
አይገለኝም ብትሄድ ፍቅር እንደ ውሀ ጥም
ካንተ መለየቱ ምን ሆዴ ቢያስብሰው
ህህል አልጣጂ ምበላው ምቀምሰው
ፍቅርን ተርቦ የለም የሞተሰው
በቃ ልይድ ካልክ
በቃ ህይድ በቃ
ታዲያ ስከመቼ ነፍሴ ተጨቃ
አይሳይኝ እንጂ እድሜና ጤና
አንተን አጥቼ አልሞትም እና
አታስፈራራኝ
አታስፈራራኝ
አታስፈራራኝ ከበቃ ይብቃ

የምለምን ወድጄ ወድጄ ፍቅሬ እንጂ
አቲድ የምል ወድጄ ወድጄ አፍቅሬ እንጂ
አንተን ካጣው መሮርም አልችልም
ነብሴ በጅ ያለች ይመስል
ምነው ይሄን ያል
ምነው ይሄን ያል
ምነው ይሄን ያልዴ
ምነው ይሄን ያል

እንደ ውጥናችን ያኔ እንደጀመርነው
ተፈላልገን እንጂ ቢሆን ደስ የሚለው
ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው
አንዘልቀውምና ሁሌም ተማፅኜ
ለኔ እዳልተፈጠርክ ውስጤን አሳምኜ
ያላንተ መኖርን ልየው ደሞ ስም ውስኜ
በቃ ልይድ ካልክ
በቃ ህይድ በቃ
ታዲያ ስከመቼ ነፍሴ ተጨቃ
አይሳይኝ እንጂ እድሜና ጤና
አንተን አጥቼ አልሞትም እና
አታስፈራራኝ
አታስፈራራኝ
አታስፈራራኝ
ከበቃ ይብቃ
አይሳይኝ እንጂ እድሜና ጤና
አንተን አጥቼ አልሞትም እና
አታስፈራራኝ
አታስፈራራኝ
አታስፈራራኝ
ከበቃ ይብቃ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists