Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Lehid [Remastered] lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Tasfelgegnaleh [Remastered]


እስኪ ልሒድ ደግሞ እንግዲህ ምን ቀረኝ
እያልሁ ምን አለኝ
ያልተሰካ ፍቅርህ በልብህ እንደሞላ
ሰዉ ወደደ ሌላ
እስኪ ልሒድ ደግሞ እንግዲህ ምን ቀረኝ
እያልሁ ምን አለኝ
ያልተሰካ ፍቅርህ በልብህ እንደሞላ
ሰዉ ወደደ ሌላ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
ልሔድ ተነሳሁኝ ላላይህ ላታየኝ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
ልሔድ ተነሳሁኝ ላላይህ ላታየኝ
ዎኦኦ
ስሄድ ስከተለው ኑሬ ሳሞግሰው
ለካ እንደኔ አይንም የለው
ፍቅር ጉድ አረገኝ ይመራኛል ስለዉ
ልሽሽግ ከማመልጥበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ናፍቆት ትዝታ ከማይደረሰበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ልሒድ ቢያለቅስም አይኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ካንተ መራቁ ይሻላል ለኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ልሽሽግ ከማመልጥበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ናፍቆት ትዝታ ከማይደረሰበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ልሒድ ቢያለቅስም አይኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ካንተ መራቁ ይሻላል ለኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
እስኪ ልሒድ ደግሞ እንግዲህ ምን ቀረኝ
እያልሁ ምን አለኝ
ያልተሰካ ፍቅርህ በልብህ እንደሞላ
ሰዉ ወደደ ሌላ
እስኪ ልሒድ ደግሞ እንግዲህ ምን ቀረኝ
እያልሁ ምን አለኝ
ያልተሰካ ፍቅርህ በልብህ እንደሞላ
ሰዉ ወደደ ሌላ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
ልሔድ ተነሳሁኝ ላላይህ ላታየኝ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
አትናፍቀኝ ትዝ አትበለኝ
ልሔድ ተነሳሁኝ ላላይህ ላታየኝ
ዎኦኦ
ስለሞን ለምን ነው እንዲህ በአዘቦት
ሳለስበው በድንገት
ፍቅር ባንድ ጀንበር ሆነብኝ ወረት
ልሽሽግ ከማመልጥበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ናፍቆት ትዝታ ከማይደረሰበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ልሒድ ቢያለቅስም አይኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ካንተ መራቁ ይሻላል ለኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ልሽሽግ ከማመልጥበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ናፍቆት ትዝታ ከማይደረሰበት
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ልሒድ ቢያለቅስም አይኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ካንተ መራቁ ይሻላል ለኔ
ልሒድ ልሒድ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ
ኡሁሁ ልሒድ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists