Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Nigeregn [Remastered] lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Tasfelgegnaleh [Remastered]


ንገረኝ ሳትዋሽ ትወደኛለህ ወይ
ፍቅርህ የእውነት ነው ወይ
ነው ወይ
ንገረኝ እንዳምንህ እንድወድህ
ወድሻለው ስትል የልብህንም ሳላይ
ልመንህ ወይ
ንገረኝ ሳትዋሽ ትወደኛለህ ወይ
ፍቅርህ የእውነት ነው ወይ
ነው ወይ
ንገረኝ እንዳምንህ እንድወድህ
ወድሻለው ስትል የልብህንም ሳላይ
ልመንህ ወይ
ውስጤ እኔን ሲጠይቀኝ
አንተ እኔን እንደምትወደኝ
ምን ብዬ እንደማሳምነው
ንገረኝ
ንገረኝ በላ
በፍቅርህ ስሰቃይ
ዝምታ መልስ ነው ወይ
በል ንገረኝ ሳትዘገይ
ጊዜው በሄደ ቁጥር
ከምኖር ስጠራጠር
በውስጥህ እንደምታኖረኝ ንገረኝ
ንገረኝ በላ ትወደኛለህ ወይ
ሳትነግረኝ ልመንህ ወይ
ንገረኝ ሳትዋሽ ትወደኛለህ ወይ
ፍቅርህ የእውነት ነው ወይ
ነው ወይ
ንገረኝ እንዳምንህ እንድወድህ
ወድሻለው ስትል የልብህንም ሳላይ
ልመንህ ወይ
ንገረኝ ሳትዋሽ ትወደኛለህ ወይ
ፍቅርህ የእውነት ነው ወይ
ነው ወይ
ንገረኝ እንዳምንህ እንድወድህ
ወድሻለው ስትል የልብህንም ሳላይ
ልመንህ ወይ
እኔማ እወድሀለው
ሌላ ሰው መቼ እሻለው
እስቲ አንተም እንደምታፈቅረኝ
ንገረኝ
ንገረኝ በላ
ቀለል እንዲለኝ
ፍቅርህን ግለጽልኝ
በል ንገረኝ ሳትዋሽ
ፍቅርህ እንዲህ ሲያስጨንቀኝ
እውነቱን ሳትደብቀኝ
ለኔ እንደሚገባኝ አድርገህ
ንገረኝ
ንገረኝ በላ
ትወደኛለህ ወይ
ሳትዋሽ እውነት ነው ወይ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ
ንገረኝ ሳትዋሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists