Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Yitafesal lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


ኧረ ጉዴ ኧረ ጉዴ
ጉድ እኮ ነው ወይ ዘንድሮ
ኧረ ጉዴ ይል ጀመረ
ፍቅርሽ ገባኝ ውሎ እና አድሮ
ኧረ ጉዴ ኧረ ጉዴ
ጉድ እኮ ነው ወይ ዘንድሮ
ኧረ ጉዴ ይል ጀመረ
ፍቅርሽ ገባኝ ውሎ እና አድሮ
ጣል ጣል አድርጎኝ
ያኔ እንዲያ ስወደው
ጉድ ሆንኩኝ እንደ ሞኝ
ጉድ አርጎኝ የሄደው
እራሱ ከጁ ላይ
ጣል እንዳላረገኝ
ምን ልሁን ብሎ ነው
ዛሬ የሚፈልገኝ
አጥፍቻለው ሲለኝ
ባልነፍገው ይቅርታ
ለፍቅር የሚሆን
ልብ የለውም ቦታ
ሲል ይገርመኝ ጀመር
እድል ስጪኝ አንዴ
የፈሰሰ ውሀ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
ኧረ ጉዴ ኧረ ጉዴ
ጉድ እኮ ነው ወይ ዘንድሮ
ኧረ ጉዴ ይል ጀመረ
ፍቅርሽ ገባኝ ውሎ እና አድሮ
ኧረ ጉዴ ኧረ ጉዴ
ጉድ እኮ ነው ወይ ዘንድሮ
ኧረ ጉዴ ይል ጀመረ
ፍቅርሽ ገባኝ ውሎ እና አድሮ
ጣል ጣል አድርጎኝ
ያኔ እንዲያ ስወደው
ጉድ ሆንኩኝ እንደ ሞኝ
ጉድ አርጎኝ የሄደው
ያን ጊዜ ጨክኖ
በኔ እንዳልፈረደ
ጉድ ሆንኩኝ ይለኛል ዛሬ ከረፈደ
ከራሴ ጋር ስሆን ስመለስ ከቀልቤ
ለሱ ያለኝ ፍቅር አጣሁት ከልቤ
ሲል ይገርመኝ ጀመር
እድል ስጪኝ አንዴ
የፈሰሰ ውሀ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ
እንዴ ይታፈሳል እንዴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists