Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Aslemidegne lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
የኔ ፍቅር የኔ ብቻ እያለኝ
ሲያቆለማምጠኝ ሲያባብለኝ
ሁለመናሽ ጣፍጦ የሚበላ
ነሽ ከረሜላ ካለኝ በሁዋላ
እንደ ማስቲካ ጥሎኛል ለካ
ጥሎኛል ለካ
የኔ ማር የኔ ማር
ቆንጅዬ ልጅ እያለ
የኔ ማር የኔ ማር
ቆንጅዬ ልጅ እያለ
ሁል ጊዜ በቁልምጫ
ሲያዋራኝ እንዳልዋለ
በስሜ ሲጠራኝ ዛሬ
ቀረሁኝ አቀርቅሬ
ለውበት ለቃል አታሎ
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ቁልምጫው ነፍሴን በሀሴት
በደስታ እንዳልሞላ
ስሰማው ከሱ አንደበት
መጠሪያ ስሜ አስጠላ
ለወረት ለ አንድ ሰሞን
ለማፅደቅ ካላስቻለው
ይሄንን አጉል ማጌጥ
ለወረት ለ አንድ ሰሞን
ለማፅደቅ ካላስቻለው
ይሄንን አጉል ማጌጥ
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
የኔ ፍቅር የኔ ብቻ እያለኝ
ሲያቆለማምጠኝ ሲያባብለኝ
ሁለመናሽ ጣፍጦ የሚበላ
ነሽ ከረሜላ ካለኝ በሁዋላ
እንደ ማስቲካ ጥሎኛል ለካ
ጥሎኛል ለካ
የኔ ማር የኔ ማር
ቆንጅዬ ልጅ እያለ
የኔ ማር የኔ ማር
ቆንጅዬ ልጅ እያለ
ሁል ጊዜ በቁልምጫ
ሲያዋራኝ እንዳልዋለ
በስሜ ሲጠራኝ ዛሬ
ቀረሁኝ አቀርቅሬ
ለውበት ለቃል አታሎ
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ሳያንሰው ያናደደኝ
እረስቶት ልቤን በአንዴ
ይገርማል ከሱም ብሶ
አኮረፍሽ ይላል እንዴ
ያ ጣፋጭ አንደበቱ
እንደ ማር የሚጥመኝ
በድንገት ሳላስበው
ያስከፋኝ ያሳመመኝ
ለወረት ለ አንድ ሰሞን
ለማፅደቅ ካላስቻለው
ይሄንን አጉል ማጌጥ
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ማን አስለምደኝ አለው
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
ኦሆ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists