Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Yene Konjo lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


የኔ ቆንጆ
ና የኔ ፍቅር የኔ ሸበላ
የኔ ሸበላ
አንተን ብዬ እንዲህ ስጎዳ ዝም አትበላ
ዝም አትበላ
ላልተነካ ሰው ቀላል ይመስላል
ቀላል ይመስላል
አይገልም አትበል ፍቅር ይገላል
ፍቅር ይገላል
የኔ ቆንጆ
ና የኔ ፍቅር የኔ ሸበላ
የኔ ሸበላ
አንተን ብዬ እንዲህ ስጎዳ ዝም አትበላ
ዝም አትበላ
ላልተነካ ሰው ቀላል ይመስላል
ቀላል ይመስላል
አይገልም አትበል ፍቅር ይገላል
ፍቅር ይገላል
በህመም ላይ ህመም ምንድነው ሚሉት ነገር ነው
ንገረኝ መላው እንዲያው ምንድነው
እንደ ባዳ እንደ ሩቅ ርቆኛል ጥላዬ
ስላንተ ሳስብ ሳስቷል ገላዬ
በህመም ላይ ህመም ምንድነው ሚሉት ነገር ነው
ንገረኝ መላው እንዲያው ምንድነው
እንደ ባዳ እንደ ሩቅ ርቆኛል ጥላዬ
ስላንተ ሳስብ ሳስቷል ገላዬ
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
ላላ እያረጉ መኖር ይከብዳል
ፍቅር ቅኔ ነው ጠበቅ ይወዳል
ወጥተው እንደሰም መቅለጥ ከፈሩ
በምን ይለያል ወርቅና አፈሩ
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
ላላ እያረጉ መኖር ይከብዳል
ፍቅር ቅኔ ነው ጠበቅ ይወዳል
ወጥተው እንደሰም መቅለጥ ከፈሩ
በምን ይለያል ወርቅና አፈሩ
የኔ ቆንጆ
ና የኔ ፍቅር የኔ ሸበላ
የኔ ሸበላ
አንተን ብዬ እንዲህ ስጎዳ ዝም አትበላ
ዝም አትበላ
ላልተነካ ሰው ቀላል ይመስላል
ቀላል ይመስላል
አይገልም አትበል ፍቅር ይገላል
ፍቅር ይገላል
በህመም ላይ ህመም ምንድነው ሚሉት ነገር ነው
ንገረኝ መላው እንዲያው ምንድነው
እንደ ባዳ እንደ ሩቅ ርቆኛል ጥላዬ
ስላንተ ሳስብ ሳስቷል ገላዬ
በህመም ላይ ህመም ምንድነው ሚሉት ነገር ነው
ንገረኝ መላው እንዲያው ምንድነው
እንደ ባዳ እንደ ሩቅ ርቆኛል ጥላዬ
ስላንተ ሳስብ ሳስቷል ገላዬ
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
ውሀ እየሆነ ሲሻው ደሞ እሳት
ፍቅርህ ነው ነብሴን ሰላም የነሳት
በርበሬም ለካ ቅመም የሆነው
እያቃጠለ ስለሚጥም ነው
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
አንተስ ለፍቅር እኔ እንዳየሁ ትመቸኛለህ
መላው ውበትህ ያስደስተኛል ታኮራኛለህ
ላላ እያረጉ መኖር ይከብዳል
ፍቅር ቅኔ ነው ጠበቅ ይወዳል
ወጥተው እንደሰም መቅለጥ ከፈሩ
በምን ይለያል ወርቅና አፈሩ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists