Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Ayn Awaji lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


እኔው ነኝ እኔው እራሴ
በጄ ያለውን ወርቅ የጣልኩት
እንዳላስኬደኝ አድንቆ መዳብያልኩት
እኔው ነኝ እኔው እራሴ
በጄ ያለውን ወርቅ የጣልኩት
እንዳላስኬደኝ አድንቆ መዳብያልኩት

ዛሬ ቀን ብመኝ
ርቆአይታየኝ
የማለዳ ህልም መሳይ
እንዳልነበር እሱን መሳይ
የልቤን ሰቶኝ
እኔው ሸፈትኩኝ
የማለዳ ህልም መሳይ
እንዳልነበር እሱን መሳይ
የልቤን ሰቶኝ
እኔው ሸፈትኩኝ
የዐይን ዐዋጅ
ሆኖ ነው እንጂ
የዐይን ዐዋጅ
አንደም ላይበጂ
የዐይን ዐዋጅ
እንዳንተ ያለ
የዐይን ዐዋጅ
ማሮት የት አለ
ያልሆነልኝ የለም ነበር
ልክ የለውም ማይሰፈር
ምን ነው ልቤ ጉድ አረከኝ
ለዐይን ዐዋጅ አጋለጥከኝ
የዐይን ዐዋጅ
ሆኖ ነው እንጂ
የዐይን ዐዋጅ
አንደም ላይበጂ
የዐይን ዐዋጅ
እንዳንተ ያለ
የዐይን ዐዋጅ
ማሮት የት አለ

አዝኖብኝ ከሄደ
ዛሬ ከረፈደ
መቼም ቢሆን ጆሮ አልሰጥ
ምንም አትበል ላላደምጥ
ተወኝ ስለው ኖሬ
ሳጣው ቆጨኝ ዛሬ
መቼም ቢሆን ጆሮ አልሰጥ
ምንም አትበል ላላደምጥ
ተወኝ ስለው ኖሬ
ሳጣው ቆጨኝ ዛሬ
የዐይን ዐዋጅ
ሆኖ ነው እንጂ
የዐይን ዐዋጅ
አንደም ላይበጂ
የዐይን ዐዋጅ
እንዳንተ ያለ
የዐይን ዐዋጅ
ማሮት የት አለ
የዐይን ዐዋጅ
የዐይን ዐዋጅ
የዐይን ዐዋጅ
የዐይን ዐዋጅ
የዐይን ዐዋጅ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists