Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Baleguday lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


አሆ ይወስዳል ያመጣል(አሆሆ)
ያመጣል (አሆሆ)
ይወስዳል እግር
የሰው ባህር ሞልቶ ፈሷል (አሆሆ)
እድሜ ይስጣት (አሆሆ)
ወለዳት ሀገር
ኦሆ እየወደደኝ ጠላኝ (አሆሆ)
ተወኝ ብዬ (አሆሆ)
ከህይወትህ አልፋታ
ገና ስንት አለ ከፊቴ (አሆሆ)
ብርቱ ጉዳይ (አሆሆ)
የኔ ያልኩትን ባጣ
አይበለው እንጂ ሰው የለመደ ሰው
አይበለው እንጂ ደርሶ ያልቀመሰው
መለያየት ሲመጣ
ሁሉን ነገር እንዳጣ
ለአለም ያለው ተስፋ
ለምን ብሎ ይጥፋ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ሰው ሄደ ብዬ አልሸወድ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ቀድሞም ልክ የለህ የኔ አልነበርክ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ህይወት ከፊቴ ስትጠብቀኝ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ሳያልፍ በጊዜ ቤቷ ልገኝ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ሌላ አለህ ላለህ ሌላ አለህና
የኔ የሆነ ይመጣል እንደገና
የሄደም ይሂድ ለምን ልከፋ
ለኔ የፃፈው ይመጣል በጨለማ
አሆ ይወስዳል ያመጣል(አሆሆ)
ያመጣል (አሆሆ)
ይወስዳል እግር
የሰው ባህር ሞልቶ ፈሷል (አሆሆ)
እድሜ ይስጣት (አሆሆ)
ወለዳት ሀገር
ኦሆ እየወደደኝ ጠላኝ (አሆሆ)
ተወኝ ብዬ (አሆሆ)
ከህይወትህ አልፋታ
ገና ስንት አለ ከፊቴ (አሆሆ)
ብርቱ ጉዳይ (አሆሆ)
የኔ ያልኩትን ባጣ
አይበለው እንጂ ሰው የለመደ ሰው
አይበለው እንጂ ደርሶ ያልቀመሰው
መለያየት ሲመጣ
ሁሉን ነገር እንዳጣ
ለአለም ያለው ተስፋ
ለምን ብሎ ይጥፋ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ይጠብቀኛል ሺህ ጉዳይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
መቁረጥ አለብይ ሳልዘገይ
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
እቀበላለው መሄዱን
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ጨርቅ ያድርግለት መንገዱን
ባለጉዳይ ነኝ ባለጉዳይ
ሌላ አለህ ላለህ ሌላ አለህና
የኔ የሆነ ይመጣል እንደገና
የሄደም ይሂድ ለምን ልከፋ
ለኔ የፃፈው ይመጣል በጨለማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists