Helen Berhe - Sebebu lyrics
Artist:
Helen Berhe
album: Eski leyew
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ፀሀይ ላይ ቆሜ ስጠብቅህ
ዝናብ ገጠመኝ ብለህ ቀረህ
ድንገት ከሴት ጋር ስንቴ አግኝቼህ
ልጅ በልጅ ናቸው እኚ አክስትህ
ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
♪
እግሬን ስሰበስብ
ልቤም ልጓም ሲስብ
ትመጣለህ ደግሞ
መላ አካልህ ታሞ
ልጓሙም የልቤ (በጅህ)
እገሬም መልሰህ (ደጅህ)
ለቀናት ብንሆንም ደህና
ሰበብህ አያልቅምና
ልጓሙም የልቤ (በጅህ)
እገሬም መልሰህ (ደጅህ)
ለቀናት ብንሆንም ደህና
ሰበብህ አያልቅምና
እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ
እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ
እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ
እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ
ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
♪
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ናና ሰበቡ
ምንጫ ካላየው አውላላ ሜዳ
ወይን ጠጅ ውሀ ሆኖ ተቀዳ
በጋው በረዶ ክረምቱ እሳት
አረ ያንተስ ምላስ ምንተስኖት
ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
♪
እግሬን ስሰበስብ
በቃኝ ብዬ ሳስብ
አንጀቴን ቢበላ
ደግሞ አታጣ ሌላ
ልጓሙም የልቤ (በጅህ)
እገሬም መልሰህ (ደጅህ)
ለቀናት ብንሆንም ደህና
ሰበብህ አያልቅምና
ልጓሙም የልቤ (በጅህ)
እገሬም መልሰህ (ደጅህ)
ለቀናት ብንሆንም ደህና
ሰበብህ አያልቅምና
እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ
እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ
እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ
እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ
ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
አንተ ሰበበኛ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist