Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Alsemahim lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


አምርያለው ለካ ለካ
አምርያለው ለካ ለካ
ስጠብቅ የኖርኩት ለካ
እቺን ቀን ነው ለካ ለካ
አምርያለው ለካ ለካ
አምርያለው ለካ
አምርያለው ለካ ለካ
አምርያለው ለካ ለካ
ስጠብቅ የኖርኩት ለካ
እቺን ቀን ነው ለካ ለካ
አምርያለው ለካ ለካ
አምርያለው ለካ

ኦ እቺን ቀን በጉጉት
ስጥብቅው ኖሬ
ኦ ሲባልልኝ ኮራው
አለምሽ ነው ዛሬ
ኦ ወዳጅ ዘመድ ከበው
በኡኡት በልልታ
ኦ ከወዴት ይግርኛል
ከዚ በላይ ደስታ
የታል ትከሻቹ
የታል ጭፈራቹ
የታል ጨዋታቹ
ምነው ፈዘዛቹ
አሄ አሄ በዚች ልዩ ቀኔ
አሄ አሄ ያልቆመ ከጎኔ
አሄ አሄ ምንም ምንም ቢለኝ
አሄ አሄ አልሰማውም እኔ
አልሰማህም በቃ (አልሰማህም በቃ)
አልሰማህም በቃ (አልሰማህም በቃ)
የምን ዳር መቆም ነው (አልሰማህም በቃ)
ማለት ወደኅላ (አልሰማህም በቃ)
ደስታዬ እንዲሞላ (አልሰማህም በቃ)
ናግጠመኝ በቃ (አልሰማህም በቃ)
አሄ አሄ በዚች ልዩ ቀኔ
አሄ አሄ ያልቆመ ከጎኔ
አሄ አሄ ምንም ምንም ቢለኝ
አሄ አሄ አልሰማውም እኔ

ኦ ምን ያረጋል መጌጥ
መኳል ምንይሰራል
ኦ ከዚ ሁሉ በላይ
ደስታ ያሳምራል
ኦ ብቻዬን አልገባ
ከንግዲ ከቤቴ
ኦ የምወደው ፍቅሬ
ሆኗል ባለቤቴ
የታል ትከሻቹ
የታል ጭፈራቹ
የታል ጨዋታቹ
ምነው ፈዘዛቹ
አሄ አሄ በዚች ልዩ ቀኔ
አሄ አሄ ያልቆመ ከጎኔ
አሄ አሄ ምንም ምንም ቢለኝ
አሄ አሄ አልሰማውም እኔ
አልሰማሽም በቃ (አልሰማሽም በቃ)
አልሰማሽም በቃ (አልሰማሽም በቃ)
የምን ዳር መቆም ነው (አልሰማሽም በቃ)
ማለት ወደኅላ (አልሰማሽም በቃ)
ደስታዬ እንዲሞላ (አልሰማሽም በቃ)
ናይግጠሚኝ በቃ (አልሰማሽም በቃ)
አሄ አሄ በዚች ልዩ ቀኔ
አሄ አሄ ያልቆመ ከጎኔ
አሄ አሄ ምንም ምንም ቢለኝ
አሄ አሄ አልሰማውም እኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists