Kishore Kumar Hits

Helen Berhe - Ken Nafaki lyrics

Artist: Helen Berhe

album: Eski leyew


መች ይጠፋና የሰው ልጅ በያደባባይ
ካይኖቹ ጅረት አጠገብ ወጪ ወራጁን ሲያይ
አልተፈታልኝ የኔ ህልም አልቀረሁም ብዬ
ያለምኩትን ቀን ጠባቂ
ቀን ናፋቂ አዎ
አንዳንዴ ቅርብ ያልኩት ይርቃል
ከጄ ላይ የያዝኩት ይወድቃል
ሳር ቅጠሉ ተነስቶብኝ ያውቃል
ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል
ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ
ሀ የሰላ ሳይነካ
ኦ ከቀን ጋር ያልታገል
ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ
ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ
ሀ የሰላ ሳይነካ
ኦ ከቀን ጋር ያልታገል
ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ
ማን ሰልቶ ነቃ
እሳት ሳይነካ
ማን እድል በጁ
ሁሌ ወዳጁ
ማን ሰልቶ ነቃ
እሳት ሳይነካ
ማን እድል በጁ
ሁሌ ወዳጁወዳጁ ፣ ኦው

እጅ የማይሰጠው የሄ ልቤ አንድ ቀን እያለ
ስንቱን ቀን ስቆ እየሸኝ ስንቱን ተቀበለ
የምመኘውን እስከማገኝ ድካም የማያውቀኝ
የኔ ያልኩትን ቀን ጠባቂ
ቀን ናፋቂ አዎ
አንዳንዴ ቅርብ ያልኩት ይርቃል
ከጄ ላይ የያዝኩት ይወድቃል
ሳር ቅጠሉ ተነስቶብኝ ያውቃል
ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል
ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ
ሀ የሰላ ሳይነካ
ኦ ከቀን ጋር ያልታገል
ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ
ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ
ሀ የሰላ ሳይነካ
ኦ ከቀን ጋር ያልታገል
ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ
ማን ሰልቶ ነቃ
እሳት ሳይነካ
ማን እድል በጁ
ሁሌ ወዳጁ
ማን ሰልቶ ነቃ
እሳት ሳይነካ
ማን እድል በጁ
ሁሌ ወዳጁ
አንዳንዴ ቅርብ ያልኩት ይርቃል
ከጄ ላይ የያዝኩት ይወድቃል
ሳር ቅጠሉ ተነስቶብኝ ያውቃል
ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል
ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ
ሀ የሰላ ሳይነካ
ኦ ከቀን ጋር ያልታገል
ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ
ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ
ሀ የሰላ ሳይነካ
ኦ ከቀን ጋር ያልታገል
ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists