Kishore Kumar Hits

Nhatty Man - Ykomal Woy lyrics

Artist: Nhatty Man

album: Vol. ፪


አ ይቆማል ወይ ህይወት ይቆማል ወይ አ
አጣ ቸገረው ብሎ ዞር ብሎ ያላየ ከፊት ይገኛል ቀድሞ ሊኮንን ሊሆቅስ ያለስም ስም ሊሰጥህ
እንዴት ነው ብሎ በድካም ያላየ ከፊት ይገኛል ቀድሞ ሊኮንን ሊሆቅስ ያለስም ስም ሊሰጥህ
ስቀ እለፍ እንጂ አትቁም ከቶ ከእሊና በላይ ለራስ ዳኛ ኬት መቶ አንተ ስታውቀው የእውነት ውስጥህን
በሰው አሉባልታ አታጥቁር ልብህን
ንገሩኝ ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ተባለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ተባለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ተባለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ልፋት ድካምሽንም ሽሮ ስም ቢያወጣልሽ ሀገር ቀድሞ አንቺ ታውቂያለሽ ንፁ ነትሽን ሁሉን በፅናት ማለፍሽን ያኔ
ያልነበረብን ጨርሶ ከሳሽ ፈራጅ ነኝ ባዩ ደርሶ እንዳይ ፈትነው ፅናትሽን እንዳያጠቁረው ልብሽን ድንቅ ሐሳብን
ይዞ ሳያበጀው ያሉባልታ ሰደድ እየፈጀው ስንቱ ተመለሰ ካለመበት በኮናኝ አንደበት እንቅልፍ
አቶ ኖራል ካሐሳብ ጋራ በሰው አፍ መዋልን እየፈራ ስንቱ ተመለሰ ካለመበት በኮናኝ አንደበት
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ተባለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ
ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ተባለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ ይቆማል ወይ
ልፋቴ ላይ ያል ነበረው ያንቺ ስኬት ይባነነው ከመንገድ እንዳይገታ ባሉባልታ እንዳይረታ
ድካምሽ ላይ ያል ነበረው ያንቺ ስኬት ያባነነው ከመንገድሽ እንዳገታሽ ባሉባልታ እንዳይረታሽ
ልፋቴ ላይ ያል ነበረው ያንቺ ስኬት ይባነነው ከመንገድ እንዳይገታ ባሉባልታ እንዳይረታ
ድካምሽ ላይ ያል ነበረው ያንቺ ስኬት ያባነነው ከመንገድሽ እንዳገታሽ ባሉባልታ እንዳይረታሽ
አጣ ቸገረው ብሎ ዞር ብሎ ያላየየየየ
ህህህህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists