Nhatty Man - Man lyrics
Artist:
Nhatty Man
album: Man
ለኔ ማን
ለኔ ማን
ለኔ ማን
ለኔ ማን
ማን
ማን
እንኳን ኖረሽ ከአጠገቤ
ተማምኖብሽ አርፎ ልቤ
ባንቺዉ ህይወት ተቃኝቶ
መች ሊገባዉ ሌላ የት ሰምቶ
አሁን አለሁ ቢለኝ ላይሆንለት ቢጥር
ላይችል ላይለዉጠዉ የሞቀዉን ፍቅር
ልብሽም ከልቤ ቆየ ከተስማማ
ከነ ማንነቴ አምነሽ የወደድሽኝማ
ለኔ ማን ማን ሊመጣ ከአንቺ ሌላ
ለኔ ማን ማን ሊተካዉ የአንቺን ቦታ
ለኔ ማን ማን ማን ማን ማን
ለኔ ማን ማን ሊመጣ ከአንቺ ሌላ
ለኔ ማን ማን ሊተካዉ የአንቺን ቦታ
ለኔ ማን ማን ማን ማን ማን
ክፉ አመሌን በተስፋ አልፈሽ
ጥሩም ስሆን ተደስተሽ
አንድ አልኩና ለዚህ በቃዉ
በአንቺ ፅናት ዛሬን አየዉ
በኔ ስራ ስተች ለአንቺ ስም ወቶልሽ
ዉስጥሽን ሲያነደዉ እንዳይከፋኝ ስቀሽ
አይዞህ አለዉ ያልሽኝ እንዴትስ ሊጠፋኝ
እያየሁት በአይኔ መንገዴም ሲቀናኝ
ለኔ ማን ማን ሊመጣ ከአንቺ ሌላ
ለኔ ማን ማን ሊተካዉ የአንቺን ቦታ
ለኔ ማን ማን ማን ማን ማን
ለኔ ማን ማን ሊመጣ ከአንቺ ሌላ
ለኔ ማን ማን ሊተካዉ የአንቺን ቦታ
ለኔ ማን ማን ማን ማን ማን
♪
ማን
ይገርመኛል ሳስበዉ የአንቺን ኑሮ ትተሸ
ይገርመኛል ሳስበዉ ለኔ ጉዳይ ሮጠሸ
ከአንቺ በልጦ ፍቅር የገባዉ
ሁኔታን ማይመርጥ ሰዉ
የአንቺን ቦታ የሚተካዉ
ማን ማን ማን ማን ነዉ
ለኔ ማን ማን ሊመጣ ከአንቺ ሌላ
ለኔ ማን ማን ሊተካዉ የአንቺን ቦታ
ለኔ ማን ማን ማን ማን ማን
ለኔ ማን ማን ሊመጣ ከአንቺ ሌላ
ለኔ ማን ማን ሊተካዉ የአንቺን ቦታ
ለኔ ማን ማን ማን ማን ማን
ለኔ ማን
ለኔ ማን
ለኔ ማን
ለኔ ማን
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist