Kishore Kumar Hits

Nhatty Man - Sifeked lyrics

Artist: Nhatty Man

album: Man


ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
አልጨነቅ እኔ ይሳካል
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
አልጨነቅ እኔ ይሳካል
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
መቼም ሰዉ ነኝና ምኞቴ መች ያልቃል
ይህን ያዝኩት ስል ያኛዉ ደሞ ይተፋል
ቢያድለኝ ምን ነበር ባወኩት መጪዉን
እኔም ተጨንቄ ከማማረዉ እሱን
ግን አዉቃለዉ መች ይቀራል
ባለዉ ጊዜ ሲፈቅድ ይሆናል
እሱ ባለዉ በወደደበት
መች ይቀራል የፃፈዉ እለት
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
አልጨነቅ እኔ ይሳካል
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
አላስብ እኔ ይሳካል
ሲፈቅድ እሱ ሲለዉ ይሆናል
መጨነቄ ለምን ማዘን መተከዜ
ይሁን ካለዉ ላይቀር ሁሉም በሱ ጊዜ
ችሎታዉ ለሌለኝ ላላልፍ ከመጠኔ
ቅንጣት ላልቀይረዉ ከቶ መባከኔ
ኦ አዉቃለዉ እንደማይቀር
ክፉ አይወጣኝ እኔ አልናገር
እሱ ባለዉ በወደደበት
መች ይቀራል የፃፈዉ እለት
ኦ ኦ ግን አዉቃለዉ መች ይቀራል
ግን አዉቃለዉ መች ይቀራል
ባለዉ ጊዜ ሲፈቅድ ይሆናል
እሱ ባለዉ በወደደበት
መች ይቀራል የፃፈዉ እለት
ግን አዉቃለዉ መች ይቀራል
ክፉ አይወጣኝ እኔ አልናገር
እሱ ባለዉ በወደደበት
መች ይቀራል የፃፈዉ እለት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists