Nhatty Man - Des Yibelegn lyrics
Artist:
Nhatty Man
album: Man
ልርቅሽ አልፈልግም በጭራሽ
በፍፁም ልለይሽ አልፈቅድም
አልችልበት አይሆንልኝ ያላንቺ እኔ
ይከፋኛል ለአፍታ ሳጣሽ እንኳን ከአይኔ
እስከማውቀው እስኪገባኝ
ጥፋቴም ጥፋት ለኔ መስሎ አልታየኝ
ግን በአጋጣሚ ድንገት ሳላስበው
አስቀየምኩሽ ሳልወጥነው
ለፍቅር ብለሽ ሁሉንም ተዪው
ይቅርታ አርጊልኝ ተውኩት በዪኝ
ደስ ይበለኝ ይቅርታ አርጊልኝ
ደስ ይበለኝ ተውኩት በዪኝ
ደስ ይበለኝ ይቅርታ አርጊልኝ
ደስ ይበለኝ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦኦኦኦ
አላስብም ካንቺ መራቅ መለየቱን
አልመኝም ላጣሽ አልፈልግም
አልችልበት አይሆንልኝ ተለይቼሽ
ይከብደኛል አልኖርም ትቼሽ
እስከማውቀው እስኪገባኝ
ጥፋቴም ጥፋት ለኔ መስሎ አልታየኝ
ባሰ በዛ ብለሽ እንዳትቀየሚኝ
የዛሬን ብቻ ተዪው እለፊኝ
እወድሻለሁ ፍቅሬ አልቀነሰም
እወድሻለሁ ያላንቺ አይሆንልኝም
ደስ ይበለኝ ተውኩት በዪኝ
ደስ ይበለኝ ይቅርታ አርጊልኝ
ደስ ይበለኝ ተውኩት በዪኝ
ደስ ይበለኝ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦ
ደስ ይበለኝ ተውኩት በዪኝ
ደስ ይበለኝ ይቅርታ አርጊልኝ
ደስ ይበለኝ ተውኩት በዪኝ
ደስ ይበለኝ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦ
ኦኦኦ ኦኦኦኦኦኦ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist