ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
ጠፍታ ጠፍታ ርቃ ሰንብታ ስፈልጋት ቀንና ማታ
ድንገት ትመጣና ከቤቴ ፍቅሬ ነህ ትላለች ሂወቴ
የኔ ነች የኔ ነች እልና ትጠፋለች ደሞ እንደገና
እውነቱም መናገር ፈርታልች አዚም እዛም ፍቅር ትላለች
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
እዚ ጋ ስትሆን እዛ ዪታያታል እዛ ጋ ስትሆን እዚ ያምራታል
ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች ቀረበቺም ስል ትሸሸኛለች
ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ
ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ኢያለች በየቦታው በሰው ታምናለች
ቃላቱ ላይ ብትችልበትም ተግባሩ ላይ የለችበትም
እውነትም መናገር የፈራ ስለ ፍቅር ቢሰብክ ቢያወራ
ኣይዘልቅም ኣይዘልቅም ኣይዘልቅም ፍቅር ዥዋ ዥዌን ኣያውቅም
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
እዚ ጋ ስትሆን እዛ ዪታያታል እዛ ጋ ስትሆን እዚ ያምራታል
ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች ቀረበቺም ስል ትሸሸኛለች
ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ
Plaaaaya (playa playa playa how long you wana say playa). Plaaaaya (playa playa playa how long you wana say playa)
እዚ ጋ ስትሆን እዛ ዪታያታል እዛ ጋ ስትሆን እዚ ያምራታል
ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመታች ኣሰቃየቺኝ
ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች ቀረበቺም ስል ትሸሸኛለች
ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመታች ኣሰቃየቺኝ
ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ
Abdu kiar.
Ijam
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist