Kishore Kumar Hits

Fasil Demoz - Cha Bel lyrics

Artist: Fasil Demoz

album: Cha Bel


እሻ በል እሻ በል ጫ በልና ስማኝ
አድምጠኝ ሃገሬ ነገን እንዳታማኝ
አንደራደርም በሃገር እና በእርስት
አስመልሰነዋል ራያን ወልቃይት
(ጫ በልማ አንተ ጫብለህ ስማኝ እስቲ ጫበል)
ጫ በልማን
ጫ በልማን
ጫ በልማ
እሻ ብለህ ስማኝ
ጫ በልማን
እሻ ብለህ ስማኝ
(ጫበልማ)
አለለ ንንን እረ መድሃኒቱ ይኀው እንዳመጣማ ይኀው መድሃኒቱ
የበቀደም በቀደም የበቀደም ህልሜ ትልቅ ዛፍ ወድቆብኝ
እረ እናንተ ሆዬ
የትናንቱ ደሞን እሳት እየጫርኩኝ የዛሬው
አንደ እህል ረመጥ ቀርቦልኝ
(እኀ)
የዛሬው የዛሬው የዛሬው አንደ እህል ረመጥ ቀርቦልኝ
ስበላው ሲበላኝ ሲበላኝ ስበላው ነግቶልኝ
ይፍቱልኝ ይፍቱልኝ አልኩና ህልሜን ለአባ
ለአባ ብነግራቸው
(ጉባኤ እኮ ነው እናንተ)
ዕሮብ አርብ ዕሮብ አርብ ፁምበት
ህልም እልም በልና ውዳሴ ማርያምን ቁመህ ድገምበት አሉኝ እኮ
ይሄንን ድግም የሚፈታ የሚፈታ ይግባ ይሞግተኝ እወራረዳለሁ
(ታዲያሳ)
ይህን ይህን ድግም የሚፈታ ይምጣ ይሞግተኝ እወራረዳለሁ እወራረዳለሁ
አንድ ጥንድ በሬ ከጥጃ ብረት ጋር እሸልመዋለሁ በልልኝ እማ
(እንዲያ በል አንተ)
ጃሎ ሲል ሲፎክር አማራ ይርዳል ተራራ
(ጃሎ ሲል ሲፎክር አማራ ይርዳል ተራራ)
ሲነካ አፍንጫ ሲነካ ዓይን ያለቅሳል ለካ
(ሲነካ አፍንጫ ሲነካ ዓይን ያለቅሳል ለካ)
አረግ ነይ ነይ ገዳሜ ገዳሜ
ገዳሜን ገዳሜ እንደምን ነሽ
እኀ ገዳሜን ገዳሜ እንደምን ነው
ገደሉት ይሉኛል ያን የአማራ ልጅ
ገደሉት ይሉኛል ያን የአማራ ልጅ
ምን እንደሚያበግነን አያቁትም እንጂ
ኢትዮጵያን ብሎ እንጂ ትልቂቱን ሃገር
ለተኩስ ጀግንነቱን እንደኛ ማን ነበር
ለተኩስ ጀግንነቱን እንደኛ ማን ነበር
እረ ገዳሜ ገዳሜ ገዳሜ
እኀ ገዳሜን ገዳሜ እንደምን ነሽ
እኀ ገዳሜን ገዳሜ እንደምን ነሽ
እናናዬ እንዴት ነሽ እናናዬ እንዴት ነሽ
እናናዬ እንዴት ነሽ እህ እናናዬ እንዴት ነሽ
ከተገፋው ጋራ ከጎኑ ለመሆን
ዘልቆስ አይጠይቅም በቂ ነው ሠው መሆን
ዘልቆስ አይጠይቅም
በቂ ነው ሠው መሆን
ዘልቆስ አይጠይቅም
በቂ ነው ሠው መሆን
ንፁሃንን ገድሎ ፉከራው ምንድነው
ጀግና አያሰኝህም ትርፉ ኩነኔ ነው
እረ ገዳሜን ገዳሜ ገዳሜ
ኦኀ ገዳሜን ገዳሜ እናደምን ነሽ
እረ ገዳሜን ገዳሜ እናደምን ነሽ
በስደቱ አለም ሃገር ቤትም ያለ
በስደቱ አለም ሃገር ቤትም ያለ
አደባባይ ውጣን ኢትዮጵያዬ ብለህ
ተደራጅ አማራ ቀኑ እየመሸ ነው
ተደራጅ አማራን ቀኑ እየመሸ ነው
አንተም ሆንክ ኢትዮጵያ የምትተርፍ ያኔ ነው
ለአማራ ልጅ መስበክ ኢትዮጵያዊነትን
ማስተማር እንዳይ ሆን ልጅ ለእናቷን ምጥ
ማስተማር እንዳይ ሆን ልጅ ለእናቷን ምጥ
እናናዬ እንዴት ነሽ እናናዬ እንዴት ነሽ
እናና እንደምን ነሽ እህ እረግ እናዴት አለሽ
እንደ ዶህ ፈርዶበት ይህ ሁሉ መከራ
ኢትዮጵያን እያለ ስንቱን ቻለ አማራ
አረግ እንደምን ነሽ እቴ እንደምን አለሽ
አረግ እንደምን ነሽ እናናዬ ለኔ
ጃሎ በል ጃሎ (ጃሎ በል)
ጃሎ በል ጃሎ (ጃሎ በል)
ጃሎ በል ጃሎ (ጃሎ በል)
ጃሎ በል እማ (ጃሎ በል)
የጀግኞቱ ልጅ (ጃሎ በል)
አንተ ያገር ካስማ (ጃሎ በል)
ጃሎ በል ጃሎ (ጃሎ በል)
ጃሎ በል ጃሎ (ጃሎ በል)
ጃሎ በል እማ (ጃሎ በል)
እምቢ በልማ እምቢ (ጃሎ በል)
እምቢ በላቸው (ጃሎ በል)
እምቢ በልማ እምቢ (ጃሎ በል)
እምቢ በላቸው (ጃሎ በል)
እንደ ግራዋ (ጃሎ በል)
ምረርባቸው (ጃሎ በል)
እምቢ አለ ሸዋን (ጃሎ በል)
እምቢ አለ ወሎ (ጃሎ በል)
እምቢ አለ ጎጃም (ጃሎ በል)
እምቢ አለ ጎንደር (ጃሎ በል)
በቃ አለ በቃ (ጃሎ በል)
በቃ አለ አማራ (ጃሎ በል)
ቆርጧዋል ሊታገል (ጃሎ በል)
ሆኖ በጋራ (ጃሎ በል)
በቃ አለ በቃ (ጃሎ በል)
በቃ አለ በቃ
ይህን ያዘነው ሠማይ (ጃሎ በል)
አይቀርም መጥራቱ (ጃሎ በል)
ጨለማው ሲገፈፍ (ጃሎ በል)
ወገግ ይላል ሌቱ (ጃሎ በል)
ኢትዮጵያ ሰላምሽ (ጃሎ በል)
ይመጣል መልሶ (ጃሎ በል)
ያለብስሻል አምላክ (ጃሎ በል)
እምባሽን አብሶ (ጃሎ በል)
ያለብስሻል አምላክ (ጃሎ በል)
እምባሽን አብሶ (ጃሎ በል)
(ጃሎ በል)
(ጃሎ በል)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists