Ahmed Teshome - Aytram Embaye lyrics
Artist:
Ahmed Teshome
album: Eyorika (Ethiopian Contemporary Music
አይጠራም እምባዬ አይፀዳም አዉቃለዉ
ከምድር ካለ ሰዉ አንቺን በድያለዉ
የደፈረሰ እምባ ጉንጬን እየፈጀዉ
ሀዘኔን ታቅፌ ዛሬም እኖራለዉ
አይጠራም እምባዬ አይፀዳም አዉቃለዉ
ከምድር ካለ ሰዉ አንቺን በድያለዉ
የደፈረሰ እምባ ጉንጬን እየፈጀዉ
ሀዘኔን ታቅፌ ዛሬም እኖራለዉ
ታማኝሽ ነኝ ብሎ ዋሽቶሽ አንደበቴ
ክፍተት ሆኖብኛል ጉለት ለህይወቴ
ይብቃኝ ተቀጣሁኝ በሰራሁት ስራ
ዳግመኛ አይለምደኝም አዉጭኝ ከፈተና
ተቀጣሁ ተቀጣሁ እኔም በተራዬ
አይጠራም አይፀዳም አይነፃም እምባዬ
አልችልም በፍፁም ልኖር በአለም ላይ
ሸሽቼሽ እርቄሽ አይንሽን ሳላይ
ተቀጣሁ ተቀጣሁ እኔም በተራዬ
አይጠራም አይፀዳም አይነፃም እምባዬ
አልችልም በፍፁም ልኖር በአለም ላይ
ሸሽቼሽ እርቄሽ አይንሽን ሳላይ
አይጠራም እምባዬ አይፀዳም አዉቃለዉ
ከምድር ካለ ሰዉ አንቺን በድያለዉ
የደፈረሰ እምባ ጉንጬን እየፈጀዉ
ሀዘኔን ታቅፌ ዛሬም እኖራለዉ
አይጠራም እምባዬ አይፀዳም አዉቃለዉ
ከምድር ካለ ሰዉ አንቺን በድያለዉ
የደፈረሰ እምባ ጉንጬን እየፈጀዉ
ሀዘኔን ታቅፌ ዛሬም እኖራለዉ
እንዴት ሰላም ላግኝ አንቺን እረስቼ
እንደ እናት አሳቢ አጉራሼን ከድቼ
ይቅር ባይ ነዉ ልብሽ ይሄንን አዉቃለዉ
ሐጥያቴ ቢበዛም አልቀርም መጣለዉ
ተቀጣሁ ተቀጣሁ እኔም በተራዬ
አይጠራም አይፀዳም አይነፃም እምባዬ
አልችልም በፍፁም ልኖር በአለም ላይ
ሸሽቼሽ እርቄሽ አይንሽን ሳላይ
ተቀጣሁ ተቀጣሁ እኔም በተራዬ
አይጠራም አይፀዳም አይነፃም እምባዬ
አልችልም በፍፁም ልኖር በአለም ላይ
ሸሽቼሽ እርቄሽ አይንሽን ሳላይ
ተቀጣሁ ተቀጣሁ እኔም በተራዬ
አይጠራም አይፀዳም አይነፃም እምባዬ
አልችልም በፍፁም ልኖር በአለም ላይ
ሸሽቼሽ እርቄሽ አይንሽን ሳላይ
ተቀጣሁ ተቀጣሁ እኔም በተራዬ
አይጠራም አይፀዳም አይነፃም እምባዬ
አልችልም በፍፁም ልኖር በአለም ላይ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist