አዘነች ያቺ ድንቡል ቦቃ
አየችን ተከፋች ጨረቃ
ማን ነበር ተጠቃሽ ምስክር
በወቅቱ ፍቅሬ ቃል ስናስር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ትመስክር ትመስክር
ጨረቃም ትናገር
በኔ ላይ ጨክኖ ያ ልብሽ ለክህደት ከበቃ
ይሰየም ችሎት በጨረቃ
ቀኑ ሲጨላልም ስትጠልቅ ተሰናብታ ጀንበር
ትዳኘን ትዉጣና ትመስከር
አስታዉሳ መልካሙን ትዝታ
በአዉጫጭ ትፍረደን በማታ
መናሽን ያንን መሳይ ፍቅር
ታዉቃለች እንዴት እንደነበር
አዘነች ያቺ ድንቡል ቦቃ
አየችን ተከፋች ጨረቃ
ማን ነበር ተጠቃሽ ምስክር
በወቅቱ ፍቅሬ ቃል ስናስር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ከጨረቃ በቀር ከጨረቃ በቀር
ማንም ሰዉ አልነበር
ትመስክር ትመስክር
ጨረቃም ትናገር
ምንም ሳልበድልሽ በእምነትሽ ሳጣሽ በማዘኔ
ተከፍች ጨረቃም እንደ እኔ
ዉበቷም ረገፈ በግርማሽ ጠቆረ ድምቀቷ
ፍቅራችን ከስሞ በማየቷ
አስታዉሳ መልካሙን ትዝታ
በአዉጫጭ ትፍረደን በማታ
መናሽን ያንን መሳይ ፍቅር
ታዉቃለች እንዴት እንደነበር
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist