Tigist Bekele - Teretahu lyrics
Artist:
Tigist Bekele
album: Sakitaw (Ethiopian Contemporary Music
ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት
በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት
የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት
እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት
ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት
በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት
የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት
እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
አዬዬዬ
ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ ሀገር ያለህው
ሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየህው
አይኖቼ እንባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉ
እንደወፏ በሮ ይመጣል እያሉ
የትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህ
መንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህ
ልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውን
ባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው
ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ ሀገር ያለህው
ሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየህው
አይኖቼ እንባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉ
እንደወፏ በሮ ይመጣል እያሉ
የትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህ
መንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህ
ልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውን
ባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው
ተረታው አሀሀ ተረታው
ተረታው አሀሀ ተረታው
ተረታው አሀሀ ተረታው
ተረታው አሀሀ ተረታው
ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት
በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት
የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት
እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት
ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት
በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት
የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት
እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ
አዬዬዬ
በጎ ነኝ አልልም የባሰብኝን
ድኛለው አልልም የታመምኩትን
በናፍቆት መንደዴ እንቅልፍ ማጣቴ
በኔ ቦታ ሆኖ ማን አየው ጉዳቴ
ምስልህ ተስሎ ልቤ ውስጥ ያለህው
እንደ መስቀልዋ ወፍ ታይተህ የጠፋህው
ካለህበት ሆነህ ቢሰማ ጩኸቴ
ካለህበት ሆነህ ዉጣልኝ ካንጀቴ
በጎ ነኝ አልልም የባሰብኝን
ድኛለው አልልም የታመምኩትን
በናፍቆት መንደዴ እንቅልፍ ማጣቴ
በኔ ቦታ ሆኖ ማን አየው ጉዳቴ
ምስልህ ተስሎ ልቤ ውስጥ ያለህው
እንደ መስቀልዋ ወፍ ታይተህ የጠፋህው
ካለህበት ሆነህ ቢሰማ ጩኸቴ
ካለህበት ሆነህ ዉጣልኝ ካንጀቴ
ተረታው አሀሀ ተረታው
ተረታው አሀሀ ተረታው
ተረታው አሀሀ ተረታው
ተረታው አሀሀ ተረታው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist