Kishore Kumar Hits

Tigist Bekele - Le'egru Wuha Yimuklet lyrics

Artist: Tigist Bekele

album: Sakitaw (Ethiopian Contemporary Music


አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ
ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ
አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ
ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ
የቸርነት ጌታ የመስጠት አባት (የመስጠት አባት)
የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት (ተዋርዶ ካ'ያት)
ለእግሩ ውሀ ይሙቅለት ለፈረሱ ጥሬ (ለፈረሱ ጥሬ)
የጎተራው ጌታ የሸርፋው ባለቤት ይመጣል አጅሬ
አውድ አመቱ ሲመጣልን ባ'መቱ ኩራታችን
ስንኖር ባገርኛ በህይወታችን
ደስታ ፍቅር ሰፍኖ በምድራችን
በምኖዳት ምድር በሀገራችን
አሲና ገናዬን ስንጨፍር
ጥምቀት ፋሲካውን ስናከብር
ምነኛ ደስ ይላል ያገርኛው
አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው
አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው
አሄሄሄሄ
አውድ አመቱ ሲመጣልን ባ'መቱ ኩራታችን
ስንኖር ባገርኛ በህይወታችን
ደስታ ፍቅር ሰፍኖ በምድራችን
በምኖዳት ምድር በሀገራችን
አሲና ገናዬን ስንጨፍር
ጥምቀት ፋሲካውን ስናከብር
ምነኛ ደስ ይላል ያገርኛው
አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው
አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው

አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ
ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ
አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ
ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ
የቸርነት ጌታ የመስጠት አባት (የመስጠት አባት)
የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት(ተዋርዶ ካ'ያት)
ለእግሩ ውሀ ይሙቅለት ለፈረሱ ጥሬ (ለፈረሱ ጥሬ)
የጎተራው ጌታ የሸርፋው ባለቤት ይመጣል አጅሬ
እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላቹ
የእድሜ ጎዳና ይስጥልን
መተን አንጣቹ አንጣቹ
ሀገሩን ጥጋብ ቀዬው ሰላም
አውድማውን ፍሬአማ ያድርግልን
የታለች የቤቱ እመቤት
ባንድዬ ፍቃድ ይኸው ሞላ አመት
አስተናግጂን መጣን ይቅረብ ገበታ
ጠቦቱ ተስቦ ይበርከት ስጦታ
ኣይሄሄሄ
እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላቹ
የእድሜ ጎዳና ይስጥልን
መተን አንጣቹ አንጣቹ
ሀገሩን ጥጋብ ቀዬው ሰላም
አውድማውን ፍሬአማ ያድርግልን
የታለች የቤቱ እመቤት
ባንድዬ ፍቃድ ይኸው ሞላ አመት
አስተናግጂን መጣን ይቅረብ ገበታ
ጠቦቱ ተስቦ ይበርከት ስጦታ
ጠቦቱ ተስቦ ይበርከት ስጦታ
ኣይሄሄሄ
ኣይሄሄሄ
የቸርነት ጌታ የመስጠት አባት
የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት
የመስጠት አባት
የመስጠት አባት
የመስጠት አባት
የመስጠት አባት
የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists