Kishore Kumar Hits

Tigist Bekele - Gerageru lyrics

Artist: Tigist Bekele

album: Sakitaw (Ethiopian Contemporary Music


ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወይን ነው ሲቀመስ ፍቅሩ የሚያስፈራ
ወዲያ ገረገራ ገረገራ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወይን ነው ሲቀመስ ፍቅሩ የሚያስፈራ
ወዲያ ገረገራ ገረገራ

ካጠገብህ እያለሁ ሰማይ ጠቀስ ጅረት ሰማይ ጠቀስ ጅረት
እናቱን የሚያተርፍ በበጋ በክረምትበበጋ በክረምት
ካጠገብህ እያለሁ ሰማይ ጠቀስ ጋራ ሰማይ ጠቀስ ጋራ ሆይ ሆይ ሆይ
ቢውጡት የሚዛል ፍቅሩ የሚያሰፈራን ፍቅሩ የሚያሰፈራ
የሱን ደጅ እዮት የሱን ደጅ
የሱን ደጅ ይሸታል ሳር ጠጅ
የሱን ደጅ እዮት የሱን ደጅ
የሱን ደጅ ይሸታል ሳር ጠጅ
መጣ አሉ መጣ አሉ ሊያብረከርከው ሸጋውን ሁሉ
ቀረ አሉ ቀረ አሉ ሊያነፋርቀው እንደየ የአመሉ
መለሎ መለሎ ልቡ አይፈታም ብረት አሎሎ
ዘንካታው ዘንካታው ቀስ ብሎ ገብቶ ደጅን አዘጋው
አሆሆሆሆሆሆ አሆሆ

ኦሆሆሆ ኦሆሆሆ ኦሆሆ ኦሆሆሆ ኦሆሆሆ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ አሄ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወይን ነው ሲቀመስ ፍቅሩ የሚያስፈራ
ወዲያ ገረገራ ገረገራ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወዲያ ነው ወዲያ ነው ወዲያ ገረገራ
ወይን ነው ሲቀመስ ፍቅሩ የሚያስፈራ
ወዲያ ገረገራ ገረገራ

ጮማ አማረ ወይ ወይኑ የምትጎነጨው የምትጎነጨው
ወይስ መልካም ኩታን የምትላበሰው የምትላበሰው
እንቅፋቱ መታህ ወይስ ብርድ አጠቃ ወይስ ብርድ አጠቃ
ወንድም ገረገራ እንዴት ልድረስልህ እንዴት ልድረስልህ
የሱን ደጅ እዮት የሱን ደጅ
የሱን ደጅ ይሸታል ሳር ጠጅ
የሱን ደጅ እዮት የሱን ደጅ
የሱን ደጅ ይሸታል ሳር ጠጅ
መጣ አሉ መጣ አሉ ሊያብረከርከው ሸጋውን ሁሉ
ቀረ አሉ ቀረ አሉ ሊያነፋርቀው እንደየ የአመሉ
ጅንኑ ጅንኑ እንኳን ቀስቱና ይዋጋል አይኑ
ዘንካታው ዘንካታው ቀስ ብሎ ገብቶ ደጁን አዘጋው
አሆሆሆ ሆሆ
የሆዴን ነግሬ የአንጀቴን ነግሬ እንቢ ካልከኝማ
መውደዴን ላንተይቅር ካልተስማማህ
አሆሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆን
አሆሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆን
አሆሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆን
አሆሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆሆሆሆን አሆን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists