Kishore Kumar Hits

Haile Roots - Wudinesh lyrics

Artist: Haile Roots

album: Chiggae


አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
ከነፃ እናት ከጥቁር ተምሳሌት
ፈልቀሽ ወርሰሽ ኩሩ ማንነት
ይታይ ዛሬም ውዱ ዋጋሽ
ቁስ ያልተካው እንቁው ክብርሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
ማንነትሽን ገንዘብ ላይተካው
ለምን ማንም ክብርሽን ይንካው
አንቺም ለፍተሽ ላታንሺ ከሱ
ለምን ይግዛሽ ሌላው በኪሱ
ባንቺ ላይ ሐዘን በዝቶ
አልሻም ላይሽ ከቶ
ተፈጥረሽ ከጎኔ ላይ
አልወድም ከፍቶሽ እንዳይ
የዛሬን ታልፊዋለሽ
ምኞትሽን ታገኛለሽ
በልብሽ ካለ ፅናት
አያሻም ላንቺ ረዳት
ተመርጠሻል ተወደሻል
መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል
ተመርጠሻል ተወደሻል
ማንነትሽ ልዩ አድርጎሻል
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
ውበትሽ ልዩ በዓለም
መሳይ እንዳንቺ የለም
ውድ ነሽ ከእንቁ በላይ
በክብርሽ ሆነሽ ሲታይ
አታንሺም ልትፈፅሚው
ምኞትሽን ልታገኚው
ባመንሽው ህይወት ኖረሽ
በራስሽ ሁሉን ችለሽ
ተመርጠሻል ተወደሻል
መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል
ተመርጠሻል ተወደሻል
ማንነትሽ ልዩ አድርጎሻል
ተመርጠሻል (አንቺስ ውድ ነሽ)
ተወደሻል (አንቺስ ብርቅ ነሽ)
መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል (ኢትዮጵያዊት ከኛ የተገኘሽ)
ተመርጠሻል (አንቺስ ውድ ነሽ)
ተወደሻል (አንቺስ ብርቅ ነሽ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists