Kishore Kumar Hits

Haile Roots - Melkam Yamarech lyrics

Artist: Haile Roots

album: Chiggae


Yes, my pretty women
Rise and shine
Yes, African women (haha)
I know you're champion
Haile Roots wanna say (you're my pretty women)
Black, black, black, black women
Real, real, real, real, real women
African women, real women, real women
I and I women, real women, real women
African women, real women, real women
I and I women, real women, real women
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት (me tell)
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት
እወዳታለሁ አፈቅራታለሁ እኔስ
ከምንም በላይ ከላይ ውበቷ ቢገርምም ሁሌ
ድንቁ ግን ውስጧ ነው ለኔ
የኑሮ አጋር ጓደኛዬ
ታማኝ የእውነት አፍቃሪዬ
ባጣም ባገኝ የማትርቀኝ
መልካም ሴት ናት የምትወደኝ
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት (me tell)
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት
እወዳታለሁ አፈቅራታለሁ እኔስ
ከምንም በላይ ከላይ ውበቷ ቢገርምም ሁሌ
ድንቁ ግን ውስጧ ነው ለኔ
አርፏል ልቤም በሷ ፍቅር
ሆናኝ ሞገስ ለኔ ክብር
ንፁ ፍቅር እውነት ያለው
ለሷው ሰጠው ከሷ አገኘው
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት (me tell)
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት
African women, real women, real women
I and I women, real women, real women
African women, real women, real women
I and I women, real women, real women
የማየው የታያት ምርጫዬም የገባት
ነች የኔ አፍቃሪ ልቧን ጥቅም ያልገዛት
ሆነችኝ ብርታቴ መላ ለጭንቀቴ
ንጉስ በሆንኩበት ንግስቷ ለኔ ቤት
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት (me tell)
መልከ-መልካም ያማረች
ላዩዋም ውስጧም የከበረች
ናት የልቤ ላይ ንግስት
የኔ ፍቅር እመቤት
Black, black, black, black, black women
Real, real, real, real, real women
Black, black, black, black, black women
Real, real, real, real, real women
Black, black, black, black, black women
Real, real, real, real, real women
Black, black, black, black, black women
Real, real, real, real, real women
Black, black, black, black, black women
Real, real, real, real, real women
Black, black, black, black, black women

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists