Kishore Kumar Hits

Haile Roots - Chew Lerasish lyrics

Artist: Haile Roots

album: Chiggae


ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆያት
ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
ማለፊያ አሳጣች ደጄን
ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆማት
ይታያል እኔ እንዳማርኳት
አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት
ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት
መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆያት
ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
ማለፊያ አሳጣች ደጄን
የምኞት ተንሳፋፊ
የፍቅር ክስር አትራፊ
ይከርማል እንደከፋው
ሰው ልኩ እንደጠፋው
የምኞት ተንሳፋፊ
የፍቅር ክስር አትራፊ
ይከርማል እንደከፋው
ሰው ልኩ እንደጠፋው
ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆማት
ይታያል እኔ እንዳማርኳት
አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት
ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት
መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆማት
ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
ማለፊያ አሳጣች ደጄን
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists