Kishore Kumar Hits

Haile Roots - Leman Biyie lyrics

Artist: Haile Roots

album: Chiggae


This one is live and direct from the region of righteousness
Faya bless
No more pretending for I 'n' I
Just feel safe
ማስመሰሌ መጫወቴ
ልቤ ሳይስቅ መንካካቴ
ማስመሰሌ ማታለሌ ማንን ይሆን ማሞኘቴ
ሰዉ ለራሱ ካልታመነ
የእዉነት ዛቢያዉ ካዘመመ
ይጠፋና እዉነቱ ይለፋል ሁሌ
ባላመነበት ጐራ ይስቃል አሄ
በማይጨበጥ አለም ያለቅሳል ሁሌ
ለምን ታዲያ እኔ ማስሰሌ
ማስመሰሌ መጫወቴ
ልቤ ሳይስቅ መንካካቴ
ማስመሰሌ ማታለሌ ማንን ይሆን ማሞኘቴ
በሚታየኝ የህይወት
መንገድ ሞልቷል እዉነት
ሞልቷል ዉሸት አይ ምፀት
ልቁም ለአፍታ ሳልበረግግ
ቢያሳምን ልስማ ሳላምን አላድግ
መልካም ነዉ ለኔ መዝፈን እጅጉን መልካም
የእዉነት ካልሆነ ኑሮ ከዉሸት ድካም
ሁሌም ዜማ ናት እዉነት የህይወት ሙዚቃ
ባዝን ብስቅም በኔ ቋንቋ
ማስመሰሌ መጫወቴ
ልቤ ሳይስቅ መንካካቴ
ማስመሰሌ ማታለሌ ማንን ይሆን ማሞኘቴ
ማስመሰሌ መጫወቴ
ልቤ ሳይስቅ መንካካቴ
ማስመሰሌ ማታለሌ ማንን ይሆን ማሞኘቴ

Oh no
Oh yeah

መቼ ነው መቼ ነው
ዛሬ ነው አሁን ነው
ለመምሰል በጭንቀት መኖር የምተወው
ምቹ ነው ምቹ ነው
ዛሬ ነው አሁን ነው
በሚጨበጥ ህይወት ከነብስ የምኖረው
መቼ ነው መቼ ነው
ዛሬ ነው አሁን ነው
ለመምሰል በጭንቀት መኖር የምተወው
ምቹ ነው ምቹ ነው
ዛሬ ነው አሁን ነው
በሚጨበጥ ህይወት ከነብስ የምኖረው
ማስመሰሌ መጫወቴ
ልቤ ሳይስቅ መንካካቴ
መቼ ነው መቼ ነው
ዛሬ ነው አሁን ነው
ለመምሰል በጭንቀት መኖር የምተወው
ምቹ ነው ምቹ ነው
ዛሬ ነው አሁን ነው
በሚጨበጥ ህይወት ከነብስ የምኖረው
ማስመሰሌ መጫወቴ (ማታለሌ)
ልቤ ሳይስቅ (መንካካቴ)
ማስመሰሌ መጫወቴ (ማታለሌ)
ልቤ ሳይስቅ (ማሞኘቴ)
ማስመሰሌ መጫወቴ (ማታለሌ)
ልቤ ሳይስቅ (መንካካቴ)
ማስመሰሌ መጫወቴ (ማታለሌ)
ልቤ ሳይስቅ (ማሞኘቴ)
ማስመሰሌ መጫወቴ (ማታለሌ)
ልቤ ሳይስቅ (መንካካቴ)
ማስመሰሌ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists