Kishore Kumar Hits

Haile Roots - Man New lyrics

Artist: Haile Roots

album: Chiggae

Who can judge me now today (judge today)
Oh yeah yeah
Only my lord God almighty (almighty)
Oh yeah
Who can judge me now today (judge today)
Oh yeah yeah
Only my lord God almighty (almighty)
Oh yeah
ማነው መፍረድ የቻለው
ማነው ሁሉን ያወቀው
ማነው መፍረድ የቻለው
ማነው ብቃቱ ያለው
የራሳችን ህ
የውስጣችን ሆ
የሆነው ለራስ ነው
እምነታችን ነው
ሌላውን ግና መኮነናችን
ፍርዱም ለራስም ነው መጠየቂያችን
እያወቀው የራሱን ሀጢያት
ላርም ይላል የሌላን ጥፋት
ተጨፍኖ ጋርዶት ምሰሶ
ላፅዳው ይላል ከሰው አይን ደርሶ
የደበቀው ሰውም ያላየው
ሳለ ጥፋት ልቡ የሚአውቀው
እንዴት ብሎስ ፈራጅ ይሆናል
አልፎ ሌላን እሱ ይኮንናል
Who can judge me now today (judge today)
Oh yeah yeah
Only my lord God almighty (almighty)
Oh yeah
Who can judge me now today (judge today)
Oh yeah yeah
Only my lord God almighty (almighty)
Oh yeah
ማነው መፍረድ የቻለው
ማነው ሁሉን ያወቀው
ማነው መፍረድ የቻለው
ማነው ብቃቱ ያለው
ክፉን ከደጉ እንዲለየው ነው
የተሰጠው ልዩ ህሊና ለሰው
ሰክኖ ቢነግረው
ሲችል ሊአደምጠው
እንደ ንፁ ቁጣው
ፍርዱ ሚቀድመው
ሆኖ ሳለ ለየራስ ጉዞው
እንዳደገበት ሰው እንደኖረው
የኔ ብቻ ልክ ነው ብሎ
ስሙኝ ይላል የሌላን ጥሎ
ቢገኝ እንኳን አጥፍቶ ሌላው
እሱም ያውቃል በድሎ እንደዚአው
ቀና ምክሩ ቢጠቅምም ለሰው
አይችል ሊፈርድ ወይ ሊኮንነው
ማነው መፍረድ የቻለው
ማነው ሁሉን ያወቀው
ማነው መፍረድ የቻለው
ማነው ብቃቱ ያለው
ከቶ ማነው
መፍረድ የቻለው
እስቲ ማነው
ሁሉን ያወቀው
ያልበደለ የለም ንፁ ሰው
ስጋ ለባሽ በምድር ላይ ያለው
ያልበደለ የለም ንፁ ሰው
ስጋ ለባሽ በምድር ላይ ያለው
ያልበደለ የለም ንፁ ሰው
ስጋ ለባሽ በምድር ላይ ያለው
Who can judge me now today (who can, who can, judge us today)
Only my lord God almighty (only, only, almighty)
Who can judge me now today (who can, who can, judge us today)
Only my lord God almighty (only, only, almighty)
Who can judge me now today (who can, who can, judge us today)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists