Kishore Kumar Hits

Haile Roots - Harambie lyrics

Artist: Haile Roots

album: Chiggae


ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ከንፈር መልካም ልዝራ ልሳን በሰዎች ዘር
ከንፈር መልካም ላስጥም ለታዳጊው ጎበር
ሃራምቤ ሃራምቤ ማማ አፍሪካ
ሃራምቤ ሃራምቤ ኢትዮጵያ
ሃራምቤ ሃራምቤ እንበል አንድ ላይ
ሃራምቤ ሃራምቤ የማንለያይ
ሃራምቤ ሃራምቤ ማማ አፍሪካ
ሃራምቤ ሃራምቤ ኢትዮጵያ
ሃራምቤ ሃራምቤ እንበል አንድ ላይ
ሃራምቤ ሃራምቤ የማንለያይ
ብልህ ገበሬ ባረሰው ማሳ
እጥፍ ያመርታል ዋጋው ሳይከሳ
ብልህ እረኛ መንጋውን ሲለቅ
ከተኩላ ማዳን ከሱ የሚጠበቅ
ብልህ የኔታ የገሩት ህፃን
ይሆናል ራሱን የውስጥ የምነቱን
ብልህ ስራ በጥበብ ሲያንፅ
ይኖራል ስራው በጩኸት በድምፅ
ሃራምቤ ሃራምቤ ማማ አፍሪካ
ሃራምቤ ሃራምቤ ኢትዮጵያ
ሃራምቤ ሃራምቤ እንበል አንድ ላይ
ሃራምቤ ሃራምቤ የማንለያይ
ሃራምቤ ሃራምቤ ማማ አፍሪካ
ሃራምቤ ሃራምቤ ኢትዮጵያ
ሃራምቤ ሃራምቤ እንበል አንድ ላይ
ሃራምቤ ሃራምቤ የማንለያይ
ብልህ ካልሆነ ቄሱም ከመቅደስ
ልፋት ፀሎቱም የህዝቡም አይደርስ
ብልህ ካልሆነ ክብሩ ሸማኔ
ጥበቡም ርካሽ ውድቅ ነው ያኔ
ብልህ ካልሆነ መሪው አለቃው
አቃቤ ዳኛው ሃኪሙ እስረኛው
ብልህ ካልሆነ ዘሪና ማሳው
ታርሶም ምርት አይሆን ቅዱስ ገበታው
ሃራምቤ ሃራምቤ ማማ አፍሪካ
ሃራምቤ ሃራምቤ ኢትዮጵያ
ሃራምቤ ሃራምቤ እንበል አንድ ላይ
ሃራምቤ ሃራምቤ የማንለያይ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ
ይቅና መንገዱ ሁሉን ይረሱት
የኛም መሪዎች መልካሙን ይዝሩት
ባንድነት ሆነን እንዘምራለን
ያንድ እናት ልጆች ዛሬም ነገም ነን
ካንድነት ሌላ ምን ይበጀናል
ተለያይቶ አዳር ለማን ይጠቅማል
ይልቅ ያለንን ልዩነት ትተን
መኖር ይሻላል በህብረት ሆነን
We need so much love in Africa land
Righteousness the way for all human kind
No more tribal war no more confusion
One love my people one revelation
ሃራምቤ ሃራምቤ ማማ አፍሪካ
ሃራምቤ ሃራምቤ ኢትዮጵያ
ሃራምቤ ሃራምቤ እንበል አንድ ላይ
ሃራምቤ ሃራምቤ የማንለያይ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ አፍሪካ
ማማ ሁዬ ማማ
ኢትዮጵያ
ማማ ሁዬ ማማ
እንበል አንድ ላይ
ማማ ሁዬ ማማ
የማንለያይ
ማማ ሁዬ ማማ
ማማ ሁዬ ማማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists