♪ ሰው ማለት መርከብ አለም ውቅያኖሱ ግዜም ይወስዳል ካፈር እስኪደርሱ በውሃ ወጀብ መሀል ማዕበልም ያልፋል የሰው ልጅ ህይወት መርከቧን ይመስላል የልቦናን መቅረዝ አብርቶ የሚጓዝ መች ይሰምጣል ከቶ ወደ ውስጥ ላየ ለገባው መርከቡም ሰፊ ነው ከውሀው እቀዝፋለሁ አይኖቼን አልፌቸዋለሁ ነቅቻለሁ በ፫ኛው መመልከት ችያለሁ ሰው ነኝ የውቅያኖሱ በላይ መርከብ ነኝ ማዕበል ወጀብና ፈተናው ያልጣለኝ እንግዲህ ጨለማው የታል በመንቃት ብርሀን ተሞልቷል እንኳን ሊያሰምጠኝ ከውሀው በላይ ሰፊ ነኝ Meditation (አርምሞ አርምሞ) Ride through the rough seas We flow Meditation (አርምሞ) Opens the sea to your soul Meditation (አርምሞ አርምሞ) Ride through the rough seas We flow Meditation (አርምሞ) Opens the sea to your soul ሰው እራሱን ካዳመጠ ከራሱ ከታረቀ የመኖርን ሚስጥር እውነት አወቀ ልብህ ላይ ሁሌ ድምፅ አለ እሱን ተከትለህ በ፫ው በሙሉ አይንህ ታያለህ ቀን ይሄዳል ቀን ይመጣል ሀሳብህም ይሮጣል መሄዱንም እንኳን ሳታቀው እድሜህም ይቀድምሀል መፅሀፉ እንደሚለው ለሁሉም ግዜ አለው አልዘገየህም ለማንቃት አሁን ከጀመርከው የልቤ ድምፅ ይነግረኛል ህልምህን ተከተል ይለኛል በአለም ጨለማ ሀሳብ ቢበዛም ብርሃን ይታየኛል እኔ መርከብ ውቅያኖሱ ላይ ከታች ውሀ ነው ከላይ ሰማይ በብርሃን እጓዛለሁ አፈሬን እስከማይ እቀዝፋለሁ አይኖቼን አልፌቸዋለሁ ነቅቻለሁ በ፫ኛው መመልከት ችያለሁ ሰው ነኝ የውቅያኖሱ በላይ መርከብ ነኝ ማዕበል ወጀብና ፈተናው ያልጣለኝ እንግዲህ ጨለማው የታል በመንቃት ብርሀን ተሞልቷል እንኳን ሊያሰምጠኝ ከውሀው በላይ ሰፊ ነኝ Meditation (አርምሞ አርምሞ) Ride through the rough seas We flow Meditation (አርምሞ) Opens the sea to your soul Meditation (አርምሞ አርምሞ) Ride through the rough seas We flow Meditation (አርምሞ) አርምሞ አርምሞ You're body is a temple Home for the soul Keep it up the righteous And never the let go Me say your body is a temple It is a home for your soul So keep it up the righteous Meditation And never the let go