Kishore Kumar Hits

Rophnan - Degime lyrics

Artist: Rophnan

album: Reflection


ሳገኝሽ አረፈ ልቤ ልቤ ልቤ...

ሳገኝሽ አረፈ ልቤ
ሳገኝሽ ሆንኩኝ ከቀልቤ
ሰበሰብሽኝ ከመልካም ቦታ
ሙሉ ሆንኩኝ በርሱ ስጦታ
ዓለም ደስ ደስ አለችኝ
ሁሉም ያለኝ መሰለኝ
እንዲህ ስል ቃሌን ሰጥሻለሁ
ከሴት አንቺ ብቻ
አንድ የቀረሽ ያህል
እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ

እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ

ደግሜ!

ሲወድሽ ውሎ ማይደክመው ልቤ
ሲወድሽ ደግሞ ያነጋል
ወራት ያልፋሉ አደይ ያብባል
መውደዴም ዞሮ ይገጥማል
ለሚኒሊኩ ጣይቱን
ለቴዎድሮስም ተዋብዬን
የሰጠው ፈጣሪ በፍቅር አነገሰኝ ቀብቶኝ አንቺን
አንቺን
እንደኔ ባለዘውድ አለ ወይ
መነንዬ አንቺን ሸልሞኝ
አደረገኝ ንጉሥ የፍቅር ጃንሆይ
ፍቅር ሁሉን እንዳሸነፈ አይቻለሁ
እመሰክራለሁ
ፍቅር አንቺን እንደስጠኝም አውቃለሁ
አመሰግናለሁ
ከሴት አንቺ ብቻ በዓለም እንደቀረሽ
አርጌ አይሻለሁ
አይሰለቸኝም ሁልጊዜም እልሻለሁ
እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ

እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ

እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ

እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ

ደግሜ!

(እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ)
(እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ)
እወድሻለሁ
ቀንና ማታ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ
ደግሜ!
(እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ)
(እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ)
እወድሻለሁ
ቀንና ማታ (እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ)
ቀንና ማታ
እወድሻለሁ (እወድሻለሁ እወድሻለሁ ደግሜ)

እወድሻለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists