Kishore Kumar Hits

Rophnan - Nege Yet Yihedal lyrics

Artist: Rophnan

album: Reflection


Ro-ro-rophnan again
ጊዜ እንደ ጅረት ይዞ ይነጉዳል
ሳናውቀው ነገር ታሪክ ይሆናል
ማን ያልተባለ እንዲህ ነበረ?
ዘላለም የኖረ?
ዛሬን አትጣት ነገን ብለህ
ሁሉም አሁን ነው ያንተ ጊዜህ
እንደተፃፈው ለራሱ ያውቃል
ዛሬ እንጂ ነገ የት ይሄዳል?

ነ-ነ-ነ ነገ የት ይሄዳል? ዳ ዳ

ጀግና ቢባል ለዚች አለም
የጊዜ እንጂ የሰው የለም
ትላንትን የቀረበት ተው
ነገንም ለሰማይ ስጠው
መደሰት ማፍቀር መኖር ዛሬን ነው
ላከበረው ሰው ሁሌም ልደቱ ነው
ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎታልና
የዛሬን ፀሀይ ነገ አትሞቅምና ሃ-ሃ
ጊዜ እንደ ጅረት ይዞን ይነጉዳል
ሳናውቀው ነገር ታሪክ ይሆናል
ማን ያልተባለ እንዲህ ነበረ?
ዘላለም የኖረ?
ዛሬን አትጣት ነገን ብለህ
ሁሉም አሁን ነው ያንተ ጊዜህ
ታምን እንደሆን ለራሱ ያውቃል
ዛሬ እንጂ ነገ የት ይሄዳል?

(ህያው ህያው ህያው ህያው)
(ህያው ህያው ህያው ህያው)
እውር ነው አሞራው
ማነው ያበላው?
ማነው ያበላው?
ማነው ያበላው? አሄሄሄ
እውነት እውነት! አሄሄሄ
እውር ነው አሞራው
ማነው ያበላው?
ማነው ያበላው?
ማነው ያበላው? አሄሄሄ
እውነት እውነት! አሄሄሄ
(ህያው ህያው)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists