Kishore Kumar Hits

Rophnan - Kenenise lyrics

Artist: Rophnan

album: Reflection


ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል
ከቤቱ ገብቷል
ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል (ከቤቱ ገብቷል)
ከቤቱ ገብቷል (ከቤቱ ገብቷል)
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ
እንደ ቀነኒሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ (ኤይ)
አሻም አሻም አሻም ፈርኒኮ
አሻም አሻም አሻም ቡሎኮ
እግሬ አርቆ ይወስደኝና
ናፍቆትሽ ይመልሰኛል እንደገና
ያንን በረዶውን ቢጥል ከልቤ
ትዝታሽ ማታ ይደምናል ከሃሳቤ
አለማወቄን መች አውቀው ነበር
ሆና እንጂ እውነት መሬት ማትቀር ነገር
ተመለስኩኛ ካንቺው ከቤቴ
አድርጎሻል አንዴ ነሽና ርስቴ
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
ጸሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ
መጣው ተመልሼ
ፉዲካ!
እሽክም እሽክም እያልኩኝ (እሽክም እያልኩኝ)
ወዳንቺ ስመለስ (ወዳንቺ ስመለስ)
አዎን ፈርቼ ነበር (ፈርቼ ነበር)
ዓይንሽን እስካይ ድረስ (እስካየው ድረስ)
በጽናት ላቆየሽው (ላቆየሽው)
ለጠበቅሺው ቤት (ለጠበቅሺው ቤት)
የሴትን አክሊል ደፍተሻል (አክሊል ደፍተሻል)
ባወሩብሽ ፊት (ኤይ-እዬ)
ትነግሪው ነበረ አውቃለው (ኮቱ ማሎ)
አንቺ ሴት ጸሎትሽ ከባድ ነው
ከልብ ያለቀስሽው ያ ለቅሶ
አመጣኝ መልሶ
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
ጸሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ
መጣው ተመልሼ
ፉ-ፉ-ፉ ፉዲካ!
(ሮፍናን ፎሌ)
(አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም)
(አሻም)
(አሻም)
(አ-አ ኤ-ኤ)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(ጸሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ)
(አሻም አሻም አሻም)
(ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ)
(አሻም አሻም)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists