Kishore Kumar Hits

Zeritu Kebede - Akal Lakal lyrics

Artist: Zeritu Kebede

album: Atihidibign


አካል ለአካል አገናኘን ዛሬስ
ምን ተሰማሽ ስቆም ፊትሽ እኔስ
አላውቀውም ምን እንደምል እኔ
እውነት ነው ወይ ልቤ መታ ወይኔ
አካል ለአካል አገናኘን ዛሬስ
ምን ተሰማሽ ስቆም ፊትሽ እኔስ
አላውቀውም ምን እንደምል እኔ
እውነት ነው ወይ ልቤ መታ ወይኔ
የአጋጣሚ ነገር ድንገት ፊቴን ሳዞር
ዐይኔን አላመንኩም አለሽም አላልኩም
ያሰብኩትም ሳይሆን አንተን አስቀይሜ
እንዴት ዐይንህን ልይ እውነቱን ደብቄህ
ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን
የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን
ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ
ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ
ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን
የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን
ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ
ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ
አካል ለአካል አገናኘን ዛሬስ
ምን ተሰማሽ ስቆም ፊትሽ እኔስ
አላውቀውም ምን እንደምል እኔ
እውነት ነው ወይ ልቤ መታ ወይኔ
ምን አስቀይሜሽ ነው ንገሪኝ ሳትፈሪ
ከሰው ሳትቆጥሪኝ ከፍቶኛል ስትቀሪ
በጣም ሩህሩህ ነህ ለፍቅር የምትሳሳ
ምክንያቴ አይመችም አንተን ለወቀሳ
ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን
የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን
ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ
ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ
ብዙ ስባል ባንቺ ነገር መልስ አጣሁ ለመናገር
ይለፍ ዛሬ አይመችም ብነግርህ የኔንም
ጠብቆሻል ልቤ ቤትሽ ከመጣሽ ይቅር ሊልሽ
ይቅር ካልከኝ ቅጣቴም ነው ዛሬም እወድሃለው
ብዙ ስባል ባንቺ ነገር መልስ አጣሁ ለመናገር
ይለፍ ዛሬ አይመችም ብነግርህ የኔንም
ጠብቆሻል ልቤ ቤትሽ ከመጣሽ ይቅር ሊልሽ
ይቅር ካልከኝ ቅጣቴም ነው ዛሬም እወድሃለው
ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን
የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን
ምንም ብንለያይ በአካል ብንራራቅ
ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ
ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያገናኘን
የተዳፈነውን ትዝታ ያስቃኘን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists