Kishore Kumar Hits

Zeritu Kebede - Atihidibign lyrics

Artist: Zeritu Kebede

album: Atihidibign


አትሂድብኝ የኔ ተወዳጅ
እባክህን አታስጠናኝ ደጅ
አትሂድብኝ የኔ አንደኛ
እባክህን አልሁን ብቸኛ
ልቤ ለሌላ የለውም ቦታ
ብቻዬን አልሁን ተው የኔ ጌታ
አትሂድብኝ የኔ ማር ስራ
እባክህን ሁን ከኔ ጋራ
አትሂድብኝ የኔ ውብ ካ'ለም
እባክህን ቀልዴን አይደለም
ልቤ ለሌላ የለውም ቦታ
ብቻዬን አልሁን ተው የኔ ጌታ
ማንም አይሆንም ካላንተ ለኔ
አጨክንብኝ አትራቅ ከጎኔ
ሁን ከኔ ጋራ ወድሀለው
አትሂድብኝ እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ስለ ፍቅር
ሁን ከኔ ጋራ ወድሀለው
አትሂድብኝ እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ስለ ፍቅር
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ አ አ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ
አትሂድብኝ የኔ አስተዋይ
እባክህን ሁሌ አይንህን ልይ
አትሂድብኝ የኔ ቁምነገር
እባክህን ልቤ አይሰበር
ልቤ ለሌላ የለውም ቦታ
ብቻዬን አልሁን ተው የኔ ጌታ
አትሂድብኝ የኔ ጥም ቆራጭ
እባክህን የለህም ልዋጭ
አትሂድብኝ የኔ ምርጥ ከሰው
እባክህን ፍቅሬን አጣለው
ልቤ ለሌላ የለውም ቦታ
ብቻዬን አልሁን ተው የኔ ጌታ
ማንም አይሆንም ካላንተ ለኔ
አጨክንብኝ አትራቅ ከጎኔ
ሁን ከኔ ጋራ ወድሀለው
አትሂድብኝ እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ስለ ፍቅር
ሁን ከኔ ጋራ ወድሀለው
አትሂድብኝ እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ስለ ፍቅር
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ አ አ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ
ሁን ከኔ ጋራ እወድሀለው
አትሂድብኝ ተው እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ተው ስለ ፍቅር
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ አ አ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ
ሁን ከኔ ጋራ ወድሀለው
አትሂድብኝ ተው እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ተው ስለ ፍቅር
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ አ አ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ አ አ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ
ሁን ከኔ ጋ ቆይ እኔ ጋ አ
ሁን ከኔ ጋራ ወድሀለው
አትሂድብኝ እጎዳለው
ሁን ከኔ ጋራ እዚሁ ቅር
አትሂድብኝ ስለ ፍቅር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists