Kishore Kumar Hits

Zeritu Kebede - Endaygelegn lyrics

Artist: Zeritu Kebede

album: Atihidibign


ወደድኩሽ የሚሉኝ ሌሎች ወንዶች ሁላ
አልታይሽ አሉኝ ጭራሽ ከሱ ሌላ
እኔ የምወደው መች በቅጡ ያውቀኝ
እኔ ግን ያለሱ ሰው ያለም አይመስለኝ
ህመም ሆነብኝ እያደር ጠናብኝ
ሌላ በሽታ አይደል እሱ ነው ያመመኝ
ፍቅሩን መሸከም አቃተኝ ከበደኝ
አሁንስ ፈራሁኝ ሲቆይ እንዳይገለኝ
እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ
ልኑርበት እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ
ለምን ልሙት
ያወቁ ይመስል ድብቁን ህመሜን
ጎብኝው በረከተ ፈላጊው ሰሞኑን
ጥያቄውን ባስብ ሰው ሁሉ አፋጠጠ
ምን ብየ ልመልስ እኔ ምን አፍ አለኝ
ይማርሽ ይሉኛል አሜን ይማረኝ
አንተ ልጅ ፍቅርህ እንዳይሄድ ይዞኝ
ውስጥ ውስጡን ተቃጠልኩ አረርኩኝ ደበንኩኝ
የዚሰውስ ፍቅር ሲከርም እንዳይኝለኘ
እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ
ልኑርበት እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ
ለምን ልሙት
እንዳይገለኝ
ለምን ልሙት
እንዳይገለኝ
ለምን ልሙት
እንዳይገለኝ
ልኑርበት
እንዳይገለኝ
አልሞትብህ
እንዳይገለኝ
እንዳትገለኝ
እንዳትገለኝ
ተው
እንዳትገለኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists